Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።... more
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.
November 24, 2024የኦሮሞ ህዝብ ሰቆቃ እንዲያበቃ መንግስት እና ኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት በእርግጥ ፍላጎት አላቸውን ?በኦሮሚያ ክልል በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት መካከል የሚደረግ ግጭት እና ጦርነት መቀጠሉ የህዝቡን መከራ እና ሰቆቃ አባብሶታል። የጦርነቱ ገፈት ቀማሽ የሆነው ህዝብ ፤ ግድያ እና መፈናቀልን ጨምሮ ጦርነቱ ያደረሰበት ቀውስ እንዲያበቃ በአደባባይ ድምጹን አሰምቷል።...more1h 4minPlay
November 20, 2024የእንወያይ ፕሮግራም ማስተዋወቂያበሣምንቱ በተከሰቱ በዋናነት የኢትዮጵያ እንደ አስፈላጊነቱ የዓለም ዐበይት ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ ዶይቼ ቬለ ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከታቸውን በመጋበዝ ውይይት ይካሔዳል። በውይይቱ የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች፣ በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ ባለሙያዎች ይጋበዛሉ። በየሣምንቱ እሁድ የሚተላለፈውን የዶይቼ ቬለ የውይይት መሰናዶ በየትኛውም የፖድካስት ምርጫዎን በምታገኙባቸው መንገዶች ማድመጥ ትችላላችሁ።...more1minPlay
November 17, 2024የአዲስ አበባ “የኮሪደር ልማት” በዚህ ወቅት አስፈላጊ ነው ወይስ አንገብጋቢ?የአዲስ አበባ ችግሮች መፍትሔ እንደሚሹ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናትም ይሁኑ ዋና ከተማዋን በጥልቀት ያጠኑ ባለሙያዎች ይስማማሉ። በከፍተኛ ወጪ ተግባራዊ እየተደረገ የሚገኘው የኮሪደር ልማት በዚህ ወቅት አስፈላጊ ነው ወይስ አንገብጋቢ? ፒያሳ እና ካዛንቺስን ለመሳሰሉ ነባር ሠፈሮች ነዋሪዎችስ ምን ይዞ መጣ? በዚህ ውይይት ሦስት እንግዶች ተሳትፈዋል።...more43minPlay
November 15, 2024Diskussion-Addis Abeba Corridor Development necessary or urgent? 15.11.2024 - MP3-Stereoየአዲስ አበባ ችግሮች መፍትሔ እንደሚሹ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናትም ይሁኑ ዋና ከተማዋን በጥልቀት ያጠኑ ባለሙያዎች ይስማማሉ። በከፍተኛ ወጪ ተግባራዊ እየተደረገ የሚገኘው የኮሪደር ልማት በዚህ ወቅት አስፈላጊ ነው ወይስ አንገብጋቢ? ፒያሳ እና ካዛንቺስን ለመሳሰሉ ነባር ሠፈሮች ነዋሪዎችስ ምን ይዞ መጣ? የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮምዩንኬሽን ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ እናትዓለም መለሰ፣ በበርሚንግሐም ዩኒቨርሲቲ የሶሻል ሳይንስ ኮሌጅ የዓለም አቀፍ ልማት ክፍል ተመራማሪ ዶክተር ኤዛና ሐዲስ እና በፊንላንድ ራምቦል በተባለ ተቋም የከተማ መሠረተ-ልማት የንድፍ (Design) ባለሙያ አቶ ቴዎድሮስ ዱጋሳ ተሳትፈዋል።...more43minPlay
November 10, 2024ዉይይት፣ የትራምፕ ድል፣ መርሐቸዉ፣ የዓለም ሥጋትና ተስፋኮሚንስታዊ ሥርዓት በአብዛኛዉ ዓለም ከፈራረሰ (እጎአ) ከ1991 ወዲሕ በጦር ኃይል፣በሐብት፣ በዲፕሎማሲ፣ በፖለቲካ፣ በሳይንስና ርዳታ ከዓለም ቀዳሚዉን ሥፍራ የምትይዘዉ ዩናይትድ ስቴትስ፣ለአራት ዓመት የምትመራዉ በትራምፕ ይሁንታና ፍቃድ ነዉ።የተቀረዉ ዓለም ዩናይትድ ስቴትስ ጠላትም ሆነ ወዳጅ የትራምፕን መርሕና ርምጃ ማማተር ግድ አለበት።...more41minPlay
November 03, 2024በመንግስት የጸጥታ ሐይሎች የሚካሄድ እገታ ማቆሚያው የት ነው?የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ያሉበት ሁኔታ ሳይገለጽ በተራዘመ እስር ውስጥ የሚገኙ በአስገድዶ መሰወር ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ከ52 በላይ ሰዎች አቤቱታ መመርመሩን፤ የመንግስት የጸጥታ ሀይሎች በተራዘመ እስርና አስገድዶ በመሰወር ከ1 እስከ 9 ወራት አስረው ያቆዩዋቸው ሰዎች መለቀቃቸውን በመግለጫው አትቷል።...more41minPlay
October 13, 2024የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች በአማራ ክልል ይካሄዳል ያሉት «የዘፈቀደ የጅምላ እሥር»ኢሰመኮና አምነስቲ ኢንተርናሽናል በአማራ ክልል በመካሄድ ላይ ያሉት «የዘፈቀደና የጅምላ» ያሏቸው እስሮች እንዲቆሙ ጥሪ አቅርበዋል። የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እና የአማራ ክልል የህዝብ ግንኙነት ሃላፊዎች በክልሉ ጽንፈኛ ባሏቸው ኃይላት ላይ የተወሰደው «ሕግ የማስከበር ተግባር ነው» ሲሉ እርምጃው እንደሚቀጥልም ተናግረዋል።...more41minPlay
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.