Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።... more
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.
August 25, 2024ህወሓት ወዴት?"ህወሓት ፈረሰ ማለት የፕሪቶሪያ ስምምነት ፈረሰ ማለት ነው የሚል አባባል በውሉ የተካተቱ የትግራይ ባለድርሻ አካላትንና ከፍተኛ መስዋዕትነት የከፈሉትን የትግራይ የጸጥታ ኃይሎች መስዋዕትነት መናቅ ነው ብዬ አስባለሁ"...more42minPlay
August 18, 2024ሁለተኛ ዓመቱን የያዘው የአማራ ክልል ጦርነት ማብቂያው የት ነው?አንድ ዓመት ባለፈው የአማራ ክልል ጦርነት ከሁለቱም ወገን ፣ቁጥሩ በውል ያልታወቀ የሰዎች ሕይወት እንደጠፋ በርካታ ንብረትም እንደወደመ በሰላማዊ ሰዎች ላይም የተለያዩ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች መፈጸማቸውን ሴቶችንም የወሲብ ጥቃቶች ሰለባ ማድረጉን የሀገር ውስጥም ሆነ የውጭ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶችባወጧቸው ዘገባዎች አስታውቀዋል።...more42minPlay
August 04, 2024እንወያይ፤ የጠቅላይ ሚኒስትሩና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ዉይይት ፋይዳዉ ምን ይሆን?ጠ/ሚኒስትሩና ተቃዋሚዎች ለዉይይት መቀመጣቸዉ በይሁንታ ቢታይም፤ ለሃገሪቱ መፍትሄ ሊያስገኝ ይገባል። በቅድምያ በሃገሪቱ የሚሰማዉን የጥይት ድምፅ ፀጥ ሊያሰኝ፤ ነፍጥ ያነገቡትን ጨምሮ በሃገሪቱ ሁሉን አካታች ዉይይት እንዲጀመር ሊያደርግ ይገባል። የፖለቲካ ምህዳሩ ሊሰፋ እና የታሰሩ ፖለቲከኞች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ሊፈቱ ይገባል።...more43minPlay
July 28, 2024የኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ማሻሻያ መርሐ-ግብር የሚያስከፍለው ዋጋ በማን ላይ ይበረታል?ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ “በገበያ ላይ የተመሠረተ የውጭ ምንዛሪ ተመን ሥርዓት” ተግባራዊ ልታደርግ እንደሆነ ገልጸዋል። የኤኮኖሚ ማሻሻያ አካል የሆነው ውሳኔ የብርን የመግዛት አቅም በከፍተኛ መጠን ያዳክማል። ይኸ ውይይት የኤኮኖሚ ማሻሻያው የሚያስከፍለው ዋጋ ማን ላይ ይበረታል? ሲል ያጠይቃል...more42minPlay
July 28, 2024ውይይት፦ የኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ማሻሻያ መርሐ-ግብር የሚያስከፍለው ዋጋ በማን ላይ ይበረታል?የኢትዮጵያ መንግሥት ተግባራዊ የሚያደርገው የኤኮኖሚ ማሻሻያ መርሐ-ግብር አካል የሆኑ የተለያዩ አዋጆች ባለፉት ወራት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጸድቀዋል። ለመሆኑ የኤኮኖሚ ማሻሻያው የሚያስከፍለው ዋጋ በማን ጫንቃ ላይ ይወድቃል? በኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ማሻሻያ መርሐ-ግብር የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ሚና ምንድነው? በዚህ ውይይት የገንዘብ አስተተዳደር ባለሙያው ዶክተር አብዱልመናን መሐመድ፣ በዓለም አቀፍ ተቋም ውስጥ ከፍተኛ ተመራማሪ ሆነው በመሥራት ላይ የሚገኙት ዶክተር ቀልቤሳ መገርሳ እና በዩናይትድ ኪንግደም ብሪስቶል ዩኒቨርሲቲ ሥር በሚገኘው ፔሪቮሊ አፍሪካ ጥናት ማዕከል ተመራማሪው ዶክተር ኢዮብ ባልቻ ተሳትፈዋል።...more42minPlay
July 21, 2024«ዕገታ» ከመንግስት ቁጥጥር ውጭ ሆኖ ወይስ በቸልተኝነት እዚህ ደረሰ?አሁን አሁን ግጭት ጦርነት በሚደረግባቸውም ይሁን አንጻራዊ ሰላም ባለባቸው አካባቢዎች ለዜጎች የየዕለት ስጋት ሆኖ የቀጠለው እና ምናልባትም ችግሩ በዚህ ከቀጠለ በሀገር ህልውና ላይ የሚያስከትለው መዘዝ አሳሳቢ እየሆነ የመጣው የሰላማዊ ሰዎች ዕገታ ጉዳይ ነው ።...more46minPlay
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.