Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።... more
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.
March 26, 2023ኢትዮጵያ ለሽግግር ፍትህ ዝግጁ ነች?ኢትዮጵያ ለሽግግር ፍትህ ዝግጁ ነች? የፍትህ ሚኒስቴር ካቋቋመው ከፍተኛ የባለሙያዎች ቡድን አቶ ምስጋናው ሙሉጌታ እና ዶ/ር ማርሸት ታደሰ፤ በሐርቫርድ ዩኒቨርሲቲ የህግ ትምህርት ቤት የሰብዓዊ መብቶች መርሐ-ግብር ተባባሪ ዳይሬክተር ዶክተር አባድር ኢብራሒም እና ዘ-ሔግ በሚገኝ ፍርድ ቤት በአማካሪነት የሚሰሩት አቶ ካሳሁን ሞላ በውይይቱ ተሳትፈዋል...more44minPlay
March 19, 2023የፕሪቶርያዉ የሰላም ስምምነት ተግባራዊነት በምን ደረጃ ላይ ነዉ? የፌደራል መንግሥት እና ህወሓትስ ምን ተወያዩ? ምንስ ተስማማ?...more43minPlay
March 19, 2023ዉይይት፤ የፕሪቶርያዉ ስምምነት በርግጥ ተፈጻሚ እየሆነ ነዉ?ፕሪቶርያ ላይ በሰላም ስምምነት ከተቋጨ አራት ወር የሆነዉና አስከፊ ሰብዓዊ መብት ጥሰት የተፈፀመበት የሰሜን ኢትዮጵያዉ ጦርነት ቢያበቃም ብዙዎች በሰላም ስምምነቱ አፈፃፀም ላይ ጥርጣሬ አላቸዉ። መንግሥት ስምምነቱን እያስፈጸመ አይደለም፤ የሚሉ እንዳሉ ሁሉ ህወሓት ሁሉን አካታች የሆነ ሽግግር መንግሥት ለመመስረት አልቻለም፤ የሚሉ ጥቂቶች አይደሉም።...more43minPlay
January 22, 2023የአዲስ አበባ የአንደኛ ደረጃ የተጨማሪ ቋንቋ ስርዓተ ትምሕርት አተገባበርና ትችቱተማሪዎች ተጨማሪ የአገር ውስጥ ቋንቋ እንዲማሩ የሚያደርገውን ውሳኔ ጠቀሚ ሲሉ የደገፉት እንዳሉ ሁሉ በጥድፍያ የተከናወነና ፖለቲካዊ ጫናም ያረፈበት ነው በማለት የተቹትም አሉ። የከተማዋ ነዋሪ በጉዳዩ ላይ በቂ ውይይት አላካሄደም የትምሕርቱም አዋጭነት በሙከራ ደረጃ ሳይፈተሽ ተግባራዊ መሆኑ አግባብ አይደለም የሚሉና የመሳሳሉ ትችቶችም ቀርበውበታል...more40minPlay
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.