Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።... more
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.
January 15, 2023ዉይይት፤ የኢትዮጵያዉያን ማህበራዊ መስተጋብር እንዴት ይመለስ?የኢትዮጵያ መንግስትና ህወሓት እርቅ ሲፈፅሙ በጦርነት ዉስጥ የነበረዉ ማኅበረሰብ እፎይ ይበል እንጂ ማኅበረሰቡ ለዘመናት አብሮት ከኖረዉ ህዝብ ጋር አሁንም እንደተራራቀ ነዉ። የሁለት ዓመቱ የእርስ በርስ ጦርነት በማኅበራዊ መስተጋብሩ ላይ ከፍተኛ ጠባሳን ጥሎ ነዉ ያለፈዉ። በህብረተሰቡ ውስጥ እውነተኛ እርቅና ይቅርታ እንዲመጣ ምን መደረግ አለበት?...more41minPlay
January 03, 2023ወጣቶቹን የሚያረግፈው ስደት፦ ከደቡብ ኢትዮጵያ ወደ ደቡብ አፍሪካበጥቅምት እና ሕዳር ወራት ከ50 በላይ የኢትዮጵያውያን አስከሬኖች በማላዊ እና በዛምቢያ ተገኝተዋል። በየአገራቱ የተካሔዱ ምርመራዎች በመንገድ ላይ ሞተው የተገኙት ኢትዮጵያውያን ወደ ደቡብ አፍሪካ በማምራት ላይ እንደነበሩ የሚጠቁሙ ናቸው። ይኸ ውይይት የጉዞ መስመሩን ጠባይ፣ የስደቱን ገፊ ምክንያቶች እና የኢትዮጵያውያኑን መከራ የሚመረምር ነው።...more42minPlay
December 25, 2022የመገናኛ አውታሮች ሁለት ገጽታ በኢትዮጵያበኢትዮጵያ አንዳንድ የመገናኛ አውታሮች በጥቃት አድራሾች ሊድበሰበሱና ሊዳፈኑ ይችሉ የነበሩ የግፍ ተግባራትን፣ ግድያዎችን፤ አላግባብ እስሮችንና ሌሎች በደሎችን በማጋለጥ በተለይ የማኅበራዊ የመገናኛ አውታሮች ከፍተኛ አስተዋጽዖ ሲያበረክቱ ይታያል። ግድያ፤ ጭፍጨፋና ማፈናቀሎችን የሚያስፋፉ አደገኛ መረጃዎችን በማሰራጨት በብርቱ የሚተቹም አሉ። ውይይት...more40minPlay
December 11, 2022ዉይይት፤ ስንቱ ሲሞት ነዉ በኢትዮጵያ መግደልና መገዳደል የሚቆመዉ?ሰሜን ኢትዮጵያ ይካሄድ የነበረዉ ጦርነት በሰላም ስምምነት መቆሙ የፈጠረዉ ስሜት ሳይቀዘቅዝ፤ ምዕራብ ኢትዮጵያ ዉስጥ ብሔርን መሰረት ያደረገዉ ግጭትና ጥቃት አስከፊ ደረጃ ላይ ደርሷል። በተለያዩ የወለጋ ዘኖች አካባቢ በሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ላይ ባነጣጠረዉ ጥቃት በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተገድለው፤ በሺዎች የሚቆጠሩ በየአካባቢዉ እየተሰቃዩ ነዉ።...more43minPlay
December 04, 2022የኢትዮጵያ "ደህንነት ተግዳሮት" የተባለው "የተደራጀ ሌብነት" በኮሚቴ ሥራ ይቆማል?የኢትዮጵያ መንግሥት የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ኃላፊ እና የብሔራዊ መረጃና ደሕንነት አገልግሎት ባልደረቦችን ጨምሮ በሙስና የተጠረጠሩ ሹማምንት በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታውቋል። በጸረ-ሙስና ዘመቻው የጸጥታ፣ የፍትኅና የመሬት አስተዳደር ቅድሚያ ተሰጥቷቸዋል። የጸረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ የአገር ደህንነት ሥጋት የተባለውን ሙስና ማቆም ይችላል?...more41minPlay
November 20, 2022የትጥቅ መፍታት እና የመከላከያ ያልሆኑ ኃይሎች ከክልሉ መውጣት አንድምታግጭት ጦርነቱ ቆሞ ሰላም እንዲወርድ ችግሮች በንግግር ይፈቱ ዘንድ ይወተውቱ የነበሩቱ አሁን ስምምነቱን በደስታ ከመቀበል ባሻገር አሁን ጥያቄው ስምምነቱ በእርግጥ ተግባራዊ ይሆን የሚለው ሆኗል።...more41minPlay
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.