Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።... more
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.
November 13, 2022ዘላቂ መፍትኄ የሚሻው የፀጥታ ስጋት በኦሮሚያ ክልልከሰሞኑ በኢትዮጵያ የፌዴራል መንግሥትና በሕወሓት መካከል የሰላም ስምምነት መደረጉን በርካቶች በበጎ ጎኑ ቢቀበሉትም በመላ ሀገሪቱ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ግን ሌሎች ግጭቶች ባሉባቸው አካባቢዎችም ሰላማዊ መፍትኄ እንዲፈለግ ተደጋጋሚ ጥሪ ይሰማል። በተለይ በኦሮሚያ ክልል ያለው የፀጥታ ችግር እጅግ መባባሱ መነጋገሪያ ኾኗል።...more39minPlay
October 30, 2022ዉይይት፤ በጦርነት ዛቻና ፕሮፖጋንዳ የታጀበዉ የሰላም ድርድር„የሰላም ንግግሩ ጠረቤዛ ጠባብ ነዉ። ችግሩ በጦርነት ላይፈታ ለምን ሰዉ ያልቃል፤ አገር ይወድማል? ህብረተሰቡ መራብ፤ መገደል፤ ተስፋ መቁረጥ ይብቃን ብሎ መንቃት አለበት ። እነዚህ ቡድኖች የሚወዛገቡበት ችግር የጎበዝ አለቃ አይነት ክርክር ነዉ። ከዉይይቱ በፊት ተኩስ ማቆም ግዳጅ መሆን ነበረበት። የኤርትራ ሰራዊት በቀላሉ ይወጣልስ?“...more41minPlay
October 23, 2022የ2014 ዓ.ም. 12ተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ሂደት ችግሮችና አስተምህሮቱባለፈው ሳምንት ፣በአራት የአማራ ክልል ዩኒቨርስቲዎች ለመፈተን ከሄዱ ተማሪዎች ፈተናውን ጥለው ወጡ የተባሉ ከ12 ሺህ በላይ ተማሪዎች፣ዳግም ፈተና እንዳይወስዱ ትምሕርት ሚኒስቴር መወሰኑ ሲያነጋግር ከርሟል። የፈተናው ሂደት ያጋጠሙ ችግሮችና አስተምህሮቱ የዚህ ውይይት ትኩረት ነው።...more40minPlay
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.