Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።... more
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.
July 17, 2022የነዳጅ ድጎማ ማሻሻያ ለኢትዮጵያ ምጣኔ ሐብት ምን ይዞ ይመጣል?የነዳጅ ድጎማ ብቻውን ኢትዮጵያን ከ146.6 ቢሊዮን ብር በላይ ለሆነ የበጀት ጉድለት እንደዳረጋት መንግሥት አስታውቋል። የነዳጅ ድጎማውን በሒደት የሚያነሳ ማሻሻያ መንግሥት ገቢራዊ እያደረገ ነው። ማሻሻያው ጦርነት፣ ድርቅና የዋጋ ግሽበት ለተጫነው ምጣኔ ሐብት ምን ይዞ ይመጣል? ደሐውን የማኅበረሰብ ክፍል ከዳፋው እንዴት መታደግ ይቻላል?...more40minPlay
July 10, 2022መንግሥት ጭፍጨፋውን ማስቆም ለምን ተሳነው?በኢትዮጵያ በተለይ ባለፉት አራት ዓመታት እዚህም እዚያም ኼድ መለስ ይል የነበረው ብሔርን መሰረት ያደረገ ግድያ እና ጭፍጨፋ ከሰሞኑ ከፍተኛ ደረጃ መድረሱ ብርቱ ቁጣ ቀስቅሷል። ባለፉት ቀናት ኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ውስጥ በአብዛኛው የአማራ ብሔር ተወላጆች በተከታታይ ከፍተኛ ጭፍጨፋ ተፈጽሞባቸዋል። ሙሉ ውይይቱ በድምፅ ከታች ይገኛል።...more40minPlay
May 22, 2022የዳግም ጦርነት ስጋት፣መዘዙና ሰላማዊ መፍትሄውከመንግሥትም ከህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ህወሓት በኩል የወረራና ጥቃት ውንጀላዎች እንዲሁም የተለያዩ ዛቻዎች መሰንዘራቸው አልቆመም። በጦርነቱ ጣልቃ ገብታለች የምትባለው ኤርትራም የውንጀላውና የዛቻው አካል ሆናለች። ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ ሦስቱም ወገኖች አንዳቸው ሌላኛቸውን ለዳግም ጦርነት ዝግጅት በማድረግ እየከሰሱ ነው።...more31minPlay
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.