Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።... more
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.
May 01, 2022ዉይይት፤ በኢትዮጵያ ተስፋ የተጣለበት የምክክር ኮሚሽንና የገጠመው ተግዳሮትኮሚሽኑ በኢትዮጵያ ፅንፍ የያዙ አካላትን ወደ አንድ ጠረቤዛ ማምጣት እንዲችል ተዓማኒ መሆን ይኖርበታል። ከ 50 ገደማ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሁለት ሦስት የሚሆኑት ፓርቲዎች ብሔራዊ ዉይይቱ ያልገቡ ናቸዉ። ሁለት የሚሆኑት ደግሞ ምንም እንከን የለበትም የሚሉ ናቸዉ። ሌሎቹ እስቲ ይሁን በሂደቱ እንየዉ፤ ጊዜ እንስጥ ብለዉ፤ ሁኔታዉን እያዩ ናቸዉ።...more33minPlay
April 24, 2022የኢትዮጵያ ኤኮኖሚ የሥራ ዕድል ለመፍጠር ለምን አነከሰ?የኢትዮጵያ ምጣኔ ሐብት ከሥራ ገበያው ፍላጎት የተጣጣመ ዕድል ለመፍጠር ለምን ተሳነው? መረጋጋት በራቃት ኢትዮጵያ፣ የዋጋ ግሽበት በተጫነው ኤኮኖሚ ውስጥ የበረታው ሥራ አጥነት መፍትሔ ካልተበጀለት ምን ያስከትላል? ምንስ ሊደረግ ይችላል? ሥራ አጥነት በኢትዮጵያ ያለበትን ይዞታ በሚዳስሰው በዚህ የእንወያይ መሰናዶ ሶስት ባለሙያዎች ተካፍለዋል።...more31minPlay
April 17, 2022ግጭቶች፤ ጥቃቶችና አለመረጋጋቶች በኢትዮጵያኢትዮጵያ ውስጥ ግጭት፣ ጥቃት፣ ግድያ እና መፈናቀል በተለይ ካላለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ ነው። ግጭቶች እና ጥቃቶች በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች ሄድ መለስ እያሉ ለሰላማዊ ሰዎች ሕይወት መቀጠፍ፤ በገፍ መፈናቀል ሰበብ ሲሆኑም ይስተዋላል። ሳምንታዊ የውይይት መድረክ፤ ሙሉውን ዝግጅት ከድምፅ ማጫወቻው ማድጥ ይቻላል።...more29minPlay
March 27, 2022«የአመራር ሰጭነት ግዴታን ለመወጣት ጉባዔዉ ዉሳኔዎችን አስተላልፎአል። ግን ዉሳኔዎቹ የሃገሪቱን ዘርፈ ብዙ ችግሮች ይቀርፉ ይሆን?»...more34minPlay
March 27, 2022ዉይይት፤ የብልፅግና ጉባዔ ለሀገሪቱ ችግሮች መፍትሄ ይዞ ይሆን?„ብልፅግና ከተመሰረተ ሦስት ዓመት ገደማ ቢሆነዉም አባላቱ የመጀመርያ ጉባዔያቸዉን ስላካሄዱ ጥሩ ስሜት አለን። ግን ነገሮች ሊፈፀሙ እንደሆነ ማሳያ ነገሮች መኖር ነበረባቸዉ፤ እነሱን አላየንም። ብልፅግና ጉባዔዉን ከማካሄዱ በፊት «መመረጥ ሀገርን ለመለወጥ» በሚል መርህ ቃል አመራሩ እና መላ አባላቱ ዉይይት አካሂደዋል።“...more34minPlay
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.