Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።... more
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.
January 02, 2022ጦርነት ያወደማቸው የጤና ተቋማት ተስፋከአንድ ዓመት በላይ በዘለቀው በሰሜን ኢትዮጵያ የሚደረገው ጦርነት በመሰረተ ልማት ዘርፉ ላይ ከፍተኛ ውድመት እያደረሰ ቀጥሏል። እስካሁን በትግራይ ክልል ስለደረሰው የጉዳት መጠን በትክክል የሚታወቅ ነገር ባይኖርም ጦርነቱ በተዛመተባቸው የአፋር እና አማራ ክልሎች ከ2000 በላይ የጤና ተቋማት ተዘርፈዋል፤ አልያም ከአገልግሎት ውጭም ሆነዋል።...more32minPlay
December 19, 2021እንወያይ፤ ኢትዮጵያ ወዴት?በጦርነቱ የተከሰተዉ ሁኔታ እጅግ የሚያሳዝን እና ምናልባትም በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ነዉ። በጦርነት የንብረት መዉደም የሰብዓዊ መብት ጥሰቱ እና በሁሉም ቦታ የሚታየዉ ወቀሳ ሊነገር ለአፍ የሚከብድ ለሰሚ ግራ የሚገባ እና ለጆሮ የሚቀፍ ነዉ። እንዲህ ይሆናል ብለዉ አስበዉ ነበር?...more8minPlay
November 28, 2021ውይይት: የተፈናቃይ መበራከትና የርዳታው ጥረትአንድ ዓመት ያለፈው ትግራይ ላይ የተለኮሰው ጦርነት አድማሱን አስፍቶ በአፋር እና አማራ ክልል በርካቶችን ከቤት ንብረታቸው በማፈናቀሉ የርዳታ ፈላጊው ቁጥር በሚሊየኖች ሆኗል። በጦርነቱ ምክንያት ከሰሜን ወሎ ለተፈናቀሉ ወገኖች እያስተባበሩ ይደግፉ የነበሩ ዛሬ እነሱም ርዳታ ጠባቂዎች መሆናቸው ታይቷል።...more31minPlay
November 28, 2021የተፈናቃይ መበራከትና የርዳታው ጥረትአንድ ዓመት ያለፈው ትግራይ ላይ የተለኮሰው ጦርነት አድማሱን አስፍቶ በአፋር እና አማራ ክልል በርካቶችን ከቤት ንብረታቸው በማፈናቀሉ የርዳታ ፈላጊው ቁጥር በሚሊየኖች ሆኗል። በጦርነቱ ምክንያት ከሰሜን ወሎ ለተፈናቀሉ ወገኖች እያስተባበሩ ይደግፉ የነበሩ ዛሬ እነሱም ርዳታ ጠባቂዎች መሆናቸው ታይቷል።...more31minPlay
November 07, 2021አንድ ዓመት የደፈነው ጦርነት በኢትዮጵያሰሜን ኢትዮጵያ፤ ትግራይ ክልል የጀመረው ጦርነት በያዝነው ሳምንት አንድ ዓመቱን ደፍኗል። ጦርነቱ ወደ አፋርና አማራ ክልሎች አድማሱን አስፍቶ ቀጥሏል። እስካሁን በግጭቱ ቁጥራቸው በውል የማይታወቅ ዜጎች ሕይወት አልፏል። በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ቤት ቀዬያቸውን ጥለው ተፈናቅለዋል፤ የዕለት ርዳታ ጠባቂዎች ለመሆንም ተገደዋል።...more30minPlay
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.