Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።... more
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.
October 17, 2021አሳሳቢው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በኢትዮጵያባለፈው አንድ ሳምንት ብቻ በኮቪድ 19 ምክንያት የ308 ሰዎች ሕይወት አልፏል።ይህም ወረርሽኙ ኢትዮጵያ መግባቱ ከታወቀበት ጊዜ አንስቶ የተመዘገበ ከፍተኛ የሞት ቁጥር ነው። ባለፈው አንድ ሳምንት ብቻ በየቀኑ በበሽታው የሞተው ሰው ቁጥር በአማካኝ 44 መሆኑንም የወረርሽኙን አሳሳቢነት አጉልቷል።...more31minPlay
October 03, 2021እንወያይ፤ ከአዲሱ መንግሥት ምን እንጠብቅ ?የአዲሱ መንግስት ተግዳሮቶች በርክታዎች ናቸው የሚሉ ጥቂቶች አይደሉም። መቋጫ ባጣው ጦርነት ውስጥ ሆነን፤ የትግራይ ቀዉስ፤ በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች ሞትና መፈናቀሎች በሚታይበት፤ የሕገ-መንግስት ማሻሻያ ባልተደረገበት፤ የአገሪቱ ኢኮኖሚ መንገራገጭ ውስጥ በገባበት፤ የሚመሰረተው መንግሥት ምን ያህል ተስፋ ያለው ስራ ያከናውናል ?...more34minPlay
September 19, 2021የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝበ-ውሳኔ ዝግጅት እና ተያያዥ ጉዳዮችበደቡብ ክልል የሚገኙ አምስት ዞኖች እና አንድ ልዩ ወረዳ በመጪው መስከረም 20 ሕዝበ-ውሳኔ ያካሒዳሉ። የሕዝበ-ውሳኔው ውጤት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ አስራ አንደኛው ክልል ይቋቋም እንደሁ ይወስናል። በዚህ የውይይት መሰናዶ ለሕዝበ-ውሳኔው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያደረጋቸውን ዝግጅቶች እና ተያያዥ ጉዳዮች ይዳስሳል።...more32minPlay
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.