Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።... more
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.
June 20, 2021የ6ተኛው አጠቃላይ ምርጫ ዝግጅትና ድባብ በጋዜጠኞች ዕይታስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ በኢትዮጵያ ሊካሄድ የሁለት ቀናት ዕድሜ ብቻ ቀርቶታል። ምርጫው ከዚህ በፊት በኢትዮጵያ ከተካሄዱ ምርጫዎች ውጤታቸው የታሰበውን አምጥቷል አላመጣም እንዳለ ሆኖ በብዙ መልኩ ይለያል።...more32minPlay
June 20, 2021እንወያይ ሰኔ 13 ቀን 2013ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ,ም በኢትዮጵያ የሚካሄደው የስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ዝግጅት፤ የሕዝቡ ስሜት እንዴት ይታያል?...more32minPlay
June 13, 2021«የመገናኛ አውታሮች ሚና በኢትዮጵያ ቀጣዩ ምርጫ»መገናኛ አውታሮች፦ ጥላቻ እና ግጭትን በማራቅ በኅብረተሰቡ ዘንድ መቀራረብ እና መተማመን እንዲሰፍን፤ ምርጫውም በሰላማዊ መንገድ እንዲጠናቀቅ ምን እያደረጉ ነው፤ ምንስ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል?...more30minPlay
June 07, 2021ዉይይት፤ የጠ/ሚ ዐብይና የፕሬዚዳንት ኢሳያስ ወዳጅነት ለኢትዮጵያ ቱሩፋት ወይስ መዘዝ?«የጠ/ሚ ዐብይና የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የወዳጅነት ግንኙነት ቱሩፋት ነዉ። ይሁንና የትግራዩ ጦርነትና፤ ደረሰ የሚባለዉ ኢ-ሰብዓዊ ድርጊቶች የሁለቱን ባለስልጣናት ተጠያቂ ያደርጋል። የምዕራባዉያን ዉትወታ እና የአሜሪካ ማዕቀብ፤ የጎረቤት ሃገራት ሽሽት አንዱ ምክንያትም ነዉ። ኢትዮጵያን በአፍሪቃዉ ቀንድ የነበራትን ቁልፍ ሚናም አሳስቶታል»ተወያዮች...more44minPlay
May 30, 2021እንወያይ፤ የአሜሪካ ማዕቀብና ኢትዮጵያየዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ማዕቀቡን ያሳወቁበት መግለጫ የቀድሞና የአሁን የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት፣ የህወሃት ባለሥልጣናት፣ የኤርትራ ባለሥልጣናት እንዲሁም የአማራ ክልልን ሁሉ ይዘረዝራል።...more32minPlay
May 30, 2021የዩናይትድ ስቴትስ ማዕቀብና ኢትዮጵያየዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ማዕቀቡን ያሳወቁበት መግለጫ የቀድሞና የአሁን የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት፣ የህወሃት ባለሥልጣናት፣ የኤርትራ ባለሥልጣናት እንዲሁም የአማራ ክልልን ሁሉ ይዘረዝራል።...more32minPlay
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.