Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።... more
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.
May 09, 2021ዉይይት፤ የሽብርተኝነት ፍረጃዉ መፍትሄ ወይስ አግላይ?«የመንግሥት መዋቅሮችን እያፈረሱ፤ እየገደሉ እያፈናቀሉ ሃገሪቱን ወደማፍረስ የሄዱት ትጥቅ ያልፈታዉ ሸኔና ህወሃት ናቸዉ። ግድያን የጀመሩት ከባለስልጣናት ነዉ። መንግሥት ለዉይይት ዛሬም በሩ ክፍት ነዉ» «ከዚህ በፊት መንግሥት የማይወዳቸዉን ቡድኖች ከፖለቲካዉ መድረክ ለማግለል አሸባሪ ይል ነበር። ትክክል አይደለም ብለናል፤ ዛሬም እንላለን»...more37minPlay
April 25, 2021ብሔራዊ ውይይት በኢትዮጵያ፦ መቼ እና እንዴት?ኢትዮጵዮን ለሚያምሳት የፖለቲካ እና የጸጥታ ቀውስ ሐቀኛ ብሔራዊ ውይይት መፍትሔ ያበጃል የሚል ጥቆማ በተደጋጋሚ እየተደመጠ ነው። ለመሆኑ ብሔራዊ ውይይት መቼ እና እንዴት ይካሔዳል? የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ታጣቂዎችን ጨምሮ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ኃይሎች ለብሔራዊ ውይይት ቢቀመጡ አደራዳሪ ያሻቸዋል? ማን ያደራድራል? በየትኞቹ ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ?...more32minPlay
March 21, 2021የግል ተወዳዳሪዎች ስለመጪው ምርጫ ምን ይላሉ?በስድስተኛው የኢትዮጵያ አገራዊ ምርጫ ለመሳተፍ 47 የፖለቲካ ፓርቲዎች 8 ሺሕ 209 እጩዎችን አስመዝግበዋል። ሌሎች 125 ግለሰቦች በምርጫው በግል ለመወዳደር መመዝገባቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። ለመሆኑ የፓርቲ ፖለቲካ ሚና በሚበረታበት አገር ግለሰቦች በግል ለመወዳደር ምን ገፋቸው?...more32minPlay
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.