Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።... more
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.
March 14, 2021«ሴቶች ተማሪዎች ከከፍተኛ ተቋማት የሚታፈኑበት፤ አካላዊ ጥቃት የሚደርስበት፤ እናቶች እና ሕጻናት የሚገደሉበት ሆኖ ማየቱ ልብ የሚሰብር ነዉ»...more32minPlay
March 14, 2021ዉይይት፤ መጭዉ ምርጫና የሴቶች ተሳትፎ ተግዳሮቶችሴቶች ለኮታ ማሟያ እንጂ ወደ ስልጣን የሚመጡት አሁንም ወንዶች ብቻ ናቸዉ ዉሳኔ ሰጭዎች ብለዉ የሚከራከሩ አሉ። ራሳቸዉን ለእጩነት የሚያቀርቡ ሴቶች ቁጥርስ ምን ያህል ነዉ? ሴቶች ራሳቸዉ ያገባናል ብለዉ በፖለቲካዉ ለመሳተፍ ምን ያህል ዝግጁ ናቸዉ? ለምርጫ እየተዘጋጀች ባለችዉ ኢትዮጵያ የሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎ እንዴት ትገመግሙታላችሁ?...more32minPlay
February 28, 2021የዋጋ ንረትና መፍትሄውየተፈላጊዎቹ ምርቶች ዋጋ ጭማሪ እጥፍና ከእጥፍ በላይ ነው። ነጋዴዎች፣ ከፍተኛው የዋጋ ጭማሪ ገበያ አሳጣን ሲሉ ያማርራሉ። የዋጋ ንረቱ በተለይ ዝቀተኛ ገቢ ያለውን የኅብረተሰብ ክፍል በእጅጎ ጎድቷል።የነዳጅ ዋጋ ጭማሪን የተከተለው አዲሱ የትራንስፖርት ታሪፍ ችግሩን ማባባሱን የሚናገሩም አሉ።...more32minPlay
February 28, 2021ውይይት፦ የዋጋ ንረትና መፍትሄውየተፈላጊዎቹ ምርቶች ዋጋ ጭማሪ እጥፍና ከእጥፍ በላይ ነው። ነጋዴዎች፣ ከፍተኛው የዋጋ ጭማሪ ገበያ አሳጣን ሲሉ ያማርራሉ። የዋጋ ንረቱ በተለይ ዝቀተኛ ገቢ ያለውን የኅብረተሰብ ክፍል በእጅጎ ጎድቷል።የነዳጅ ዋጋ ጭማሪን የተከተለው አዲሱ የትራንስፖርት ታሪፍ ችግሩን ማባባሱን የሚናገሩም አሉ።...more32minPlay
February 01, 2021ዉይይት፤ የህወሓት ከፖለቲካ መድረክ መሰረዝ ተስፋ ወይስ ተግዳሮት?ህወሓት እጅግ ከፍተኛና ብዙ ችግሮች ቢኖሩበትም በኢትዮጵያ ጠንካራ የአስተዳደር መዋቅር በመዘርጋትና ሕዝብን በማደራጀት የተሻለ አቅም ነበረው፤ የሚሉ ጥቂቶች አይደሉም። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በህወሓት ላይ ያሳለፈዉን ዉሳኔ እጅግ ዘግይቶአል የሚሉም አሉ። የህወሓት ከኢትዮጵያ የፖለቲካ መድረክ መሰረዝ ተስፋ ወይስ ተግዳሮት?...more34minPlay
January 24, 2021የምዕራቡ ዴሞክራሲ ወዴት?አራቱን የሥልጣን ዘመናቸውን በውዝግብ ያሳለፉት 45ኛው የአሜሪካን ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በምርጫ ውጤት አልተሸነፍኩም በሚለው አቋማቸው እንደጸኑ በሀገሪቱ ባልተለመደ መልኩ ነው ከነጩ ቤተ መንግሥት ሳይወዱ በግድ የወጡት።...more32minPlay
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.