Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።... more
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.
November 29, 2020እንወያይ፦ ጦርነቱና በጦርነቱ ማግስትየኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የመቀሌ ከተማን ቅዳሜ፣ ኅዳር 19 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ሙሉ ለሙሉ መቆጣጠሩ ተገልጧል። ትግራይ ውስጥ የሚደረገውን ውጊያ ተከትሎ በኢትዮጵያ ውስጣዊ እና ዓለም አቀፋዊ ፖለቲካዊ ሒደቶች ምን መልክ ሊይዙ ይችላሉ? ዋነኛ ተግዳሮቶቹስ ምንድን ናቸው? የእንወያይ መሰናዶ።...more30minPlay
November 15, 2020ጦርነትና ድርድር እንዴትኢትዮጵያ ዳግም ተመልሳ ስለጦርነት የሚወራባት ሀገር ከሆነች ከሳምንት በላይ ቀናት ተቆጠሩ። ፌደራል መንግሥት ወደ ጦርነት የገባው በሰሜን ዕዝ የሀገር ዳር ድንበር ሊያስከብር የተሠማራው ጦር በትግራይ ክልል ኃይል ጥቃት ስለተፈጸመበት መሆኑን ይፋ አድርጓል።...more32minPlay
November 08, 2020ይኸ ጦርነት ኢትዮጵያን ወዴት ያደርሳታል?የኢትዮጵያ ፌድራል መንግሥት እና የትግራይ ክልል በይፋ ጦርነት ውስጥ ገብተዋል። ለመሆኑ የጦርነቱ ዳፋ ምን ያህል ይከፋል? ጦርነቱ ኢትዮጵያን ወዴት ያደርሳታል? በዚህ ውይይት ጉዳዩን በቅርበት የሚከታተሉ ሶስት ባለሙያዎች ተሳትፈዋል።...more32minPlay
October 25, 2020ዉይይት፤ የብልጽግናን እና የህወሓትን ዉጥረት በሕግ ወይስ በዉይይት ?የዉይይቱ ተሳታፊዎች የሰላም ሚኒስትርዋ የእንወያይ ሃሳብ እጅግ ተገቢ ነዉ እስከ መቼ ያሉ እንዳሉ ሁሉ፤ ህወሓት በሕግ ሊጠየቅ ይገባል ብለዉ የተከራከሩ አሉ። ከሁለቱ አስተያየቶች ወጣ ያሉት የዉይይቱ ተካፋዮች ደሞ፤ ሲጀመር የኢትዮጵያን ስቃይ ያበዛዉ ያለሕዝብ እዉቅና በህወሓት የተቀመጠዉ ሕገ-መንግሥት ነዉ፤ ሕገ-መንግሥቱ ይቀየር ብለዋል።...more34minPlay
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.