Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።... more
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.
August 16, 2020ዉይይት፤ የለማ እገዳና አሳሳቢዉ የፖለቲካ ሽኩቻታጣቂዉን የኦነግ ኃይል በሰላም ወደ ሃገር እንዲገባ ወደ ኤርትራ የሄዱ ጊዜ የተነጋገሩት የተደራደሩበት ጉዳይ ይኖር ይሆን? ብልፅግናም ከኦነግና ከሌሎች የኦሮሞ ፓርቲዉች ጋር ዉይይት አደረገ አብሮ ለመስራት ስምምነት ተደረሰ ሲባል በተደጋጋሚ ተሰምቶአል። ከዚህ አንጻር ምናልባት መከላከያ ሚኒስትሩን የሚረብሻቸዉ ነገር ካለ ?...more37minPlay
August 02, 2020ውይይት፦ የአሜሪካ አቋም እና የታላቁ የኅዳሴ ግድብ ድርድርኢትዮጵያ በታላቁ የኅዳሴ ግድብ ላይ በተከተለችው አቋም የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር አሜሪካ ለአገሪቱ የምትሰጠውን ዕገዛ የመከልከል ሐሳብ እንዳለው ፎሬይን ፖሊሲ ዘግቧል። እውነት ከሆነ ጉዳዩ ስለ ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ግንኙነት ምን ይናገራል? አሜሪካስ በድርድሩ የኢትዮጵያን ዕምነት እስክታጣ ለግብጽ የመወገን አዝማሚያ ለምን አሳየች?...more31minPlay
June 14, 2020ዉይይት፤ የኮሮና ስጋት በኢትዮጵያ«በአስክሪን ምርመራ ኮሮና መገኘቱ ለኛ ትልቅ ማስጠንቀቅያ ሊሰጠን ይገባል። ጥንቃቂ ሊለየን አይገባም። በኮሮና ብዙ የኤኮኖሚና የማኅበረሰባዊ ቀዉሶች እየተከሰቱ ናቸዉ። የሕጻናት ወሲባዊ ጥቃትና ትንኮሳ አንዱ ነዉ። እንደዉም አንድ እናት እንዳሉት እኔ የሚያሳስበኝ የኮሮና በሽታ ሳይሆን ነገ ልጄን ምን አበላለሁ የሚለዉ ነዉ ብለዋል።» ተወያዮች...more33minPlay
May 17, 2020ዉይይት፤ መቋጫ ያጣዉ የሕዳሴዉ ግድብ ድርድር«ግድቡ በራሳችን ኃይል የሚሰራ በመሆኑ ያለምንም ማወላወል ስራችን መቀጠል አለበት። ከተፋሰሱ ሃገራት ጋር ከፍተና የዲፕሎማሲ ስራ እየተሰራ ነዉ። ስምንት ዓመት ሙሉ ስን ወያይበት ስነደራደርበት የነበረ ነዉ ግብጽ ግን አንዴ የግድቡን ቁመት ቀንሱ ፤ አንዴ የዉኃ መጠኑን ቀንሱ አንዴ ግንባታዉን ቀንሱ እያለች ለማጨናገፍ እየጣረች ነዉ» ተወያዮች...more34minPlay
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.