Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።... more
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.
December 23, 2019የኢትዮጵያ የምጣኔ-ሐብት ማሻሻያ ምን ይዞ ይመጣል?የኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ማሻሻያ ባለሥልጣናቱ እንዳሉት ምን ያክል አገር በቀል ነው? መዋቅራዊ ችግር አለበት ለሚባለው ኤኮኖሚስ ምን ዓይነት መፍትሔ ይዞ ይመጣል? በገበያ ፍላጎት የሚመራ ተለዋዋጭ የውጭ ምንዛሪ ግብይት ሥርዓት ተግባራዊ ሲሆን ሊመጣ የሚችለውን የብር የመግዛት አቅም መዳከም እና የዋጋ መናር ኢትዮጵያ እንዴት ትቋቋማለች?...more31minPlay
December 08, 2019እንወያይ፦ አነጋጋሪው የአቶ ለማ ልዩነትሰሞኑን ይፋ የሆነው የአቶ ለማ ከኢህአዴግ ውህደት እና ከመደመር ፍልስፍና የመለየታቸው ዜና ማነጋገሩ ማስገረሙ ቀጥሏል። ክስተቱ ለህዝብ ጥያቄ ቆመናል የሚሉ የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች አንድ ሆንን ብለው ሳያበቁ፣ የመለያያታቸው ዜና የመከተሉ ልምድ ሌላው ማሳያ ተደርጎ ሊወስድ እንደሚችል ተገምቷል።...more30minPlay
December 02, 2019ውይይት፦ መልስ የሚሹ የሲዳማ ክልልነት ጥያቄዎችየሲዳማ ክልል የመሆን ጥያቄ በዞኑ በሚኖሩ ነዋሪዎች ከፍተኛ ድጋፍ ማግኘቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያወጣው የመጀመሪያ ደረጃ የህዝበ ውሳኔ ውጤት አሳይቷል። ሲዳማ 10ኛው የኢትዮጵያ ክልል ለመሆን በዋዜማ ላይ በሚገኝበት በዚህ ወቅት ዞኑ ወደ ክልልነት ከመሸጋገሩ ጋር የተያያዙ፣ መልስ የሚሹ ጥያቄዎች አሁንም ይነሳሉ።...more31minPlay
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.