Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።... more
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.
September 01, 2019ውይይት፦ አከራካሪው የትምህርት እና ስልጠና ፍኖተ ካርታየኢትዮጵያ የትምህርት እና ስልጠና ሂደት በሚቀጥሉት 15 ዓመታት እንዴት መመራት እንዳለበት አቅጣጫ እና ምክረ ሀሳብ ያስቀመጠ “የትምህርት እና ስልጠና ፍኖተ- ካርታ” ተግባራዊ እንደሚደረግ በቅርቡ ተገልጿል።በፍኖተ ካርታው ላይ የተመሰረቱ፣ በትምህርት መዋቅሩ ላይ የሚደረጉ ለውጦች ለህዝብ ይፋ ከተደረጉ በኋላ ጉዳዩ መወያያ ሆኖ ሰንብቷል።...more31minPlay
August 04, 2019ውይይት፦የመሐል እና ዳር አገር ፖለቲካበውይይቱ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት የሕግ ጉዳዮች አማካሪ አቶ ጀማል ድሪዬ፤ ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ መሪ የሆኑት ኦባንግ ሜቶ እና በአንካራ የማኅበራዊ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ ጥናት የትምህርት ማዕከል በመምህርነት የሚያገለግሉት ዶክተር ሙከርም ሚፍታህ ተሳትፈዋል።...more31minPlay
July 28, 2019ውይይት፦ የደኢህዴን ህልውና እያበቃለት ነውን?በደቡብ ክልል የሲዳማ ዞን ባለፈው ሳምንት የተቀሰቀሰውን ግጭት እና ኹከት ተከትሎ የክልሉ ገዢ ፓርቲ የደቡብ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) ተከታታይ እርምጃዎችን ወስዷል። የደቡብ ክልል የጸጥታ ስራን በፌደራል ኮማንድ ፖስት እንዲመራ ማድረግ ከእርምጃዎቹ አንዱ ነው።...more31minPlay
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.