Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።... more
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.
April 28, 2019ውይይት፦ አልረጋ ያለው የተሿሚዎች ወንበርጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እስካሁን ባካሄዷቸው ሹም ሽሮች አዳዲስ ተሿሚዎቻቸውን በብቃት፣ በልምድ እና በትምህርት ዝግጅታቸው እንደመዘኗቸው ሲናገሩ ተደምጠዋል። ሆኖም ተሿሚዎቻቸው በአጭር ጊዜ ከቦታዎቻቸው ተነስተው ወይ ወደሌላ ተቋም ሲዘዋሩ አልያም ሲሻሩ ይስተዋላል። ይህ አካሄድ ጥያቄ በታዛቢዎች ዘንድ ጥያቄ ወልዷል።...more31minPlay
April 14, 2019ዉይይት፦ የኢትዮጵያ ለዉጥና ነዉጥጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድና መንግሥታቸዉ ዕለት በዕለት ሕይወት፤ሐብት፤ንብረት የሚያጠፋዉን፣ ሚሊዮኖችን የሚያፈናቅለዉን ግጭት ማስቆም፣ ሕግና ሥርዓት ማስከበር አንድም አልቻሉም።ሁለትም አልፈለጉም፣ ሰወስትም ትዕግስታቸዉ እስኪያልቅ ስንት ሰዉ ሕይወቱን መገበር እንዳለበት አይታወቅም...more30minPlay
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.