Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።... more
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.
November 17, 2018ውይይት፦በለውጡ ሒደት የመገናኛ ብዙኃን ሚናኢትዮጵያ ባለፉት ሰባት ወራት ግድም ፈጣን ለውጦችን እያስተናገደች ነው። በለውጡ ሒደት በተለይ የመንግሥት የመገናኛ አውታሮች ተግባራቸውን እንዴት እየተወጡ ነው? ለአንድ ወገን ብቻ በተለይ ለመንግሥት ወግኖ የመዘገብ ኹኔታቸውስ ምን ይመስላል? መገናኛ ብዙኃን በነጻነት እና በገለልተኝነት እንዲዘግቡ ምን ቢደረግ ይበጃል?...more30minPlay
November 11, 2018ውይይት፦ የኢትዮጵያ መንግስት ሕግ እና ሥርዓት ማስከበር ለምን ተሳነው?ዶ/ር አብይ አህመድ የጠቅላይ ሚኒሥትርነቱን ሥልጣን ከያዙ ወዲህ በየአካባቢው የሚደረጉ በአብዛኛው ብሔርን ምክንያት ያደረጉ ግጭቶች እየተባባሱ መጥተዋል። ቀደም ሲል በተለያዩ ምክንያቶች ጎላ ብለው መታየት ያልቻሉ ጥያቄዎች በአሁኑ ወቅት የብዙዎችን ሕይወት የሚያጠፉ፣ በርካታ ሀብት እና ንብረት የሚያወድሙ ግጭቶችን እያስከተሉ ነው።...more34minPlay
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.