Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።... more
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.
June 16, 2019ዉይይት፤ አሳሳቢዉ የግድያ፣ የዘረፋና የአፈና ወንጀል በኢትዮጵያተወያዮች «በሃገሪቱ ያለሥጋት ወጥተን በሰላም መግባት ማደር አለብን። ይህን ማስፈፀም የመንግሥት ኃላፊነት ነዉ። ሌላዉ ሌላዉ ችግር መፍታት በመጀመርያ ደህንነት ሲረጋገጥልን ነዉ። በህይወት መኖር አለንብ። ሥጋት ዉስጥ ነዉ ያለነዉ። መንግሥት የያዘዉን ነገር ቢፈትሸዉ ጥሩ ነዉ። መሰረታዊዉ ችግር ግን፤ ረዘም ላሉ ዓመታት የተጠራቀሙ ችግሮች ናቸዉ።...more32minPlay
June 16, 2019«የብዙ ችግሮች ድምር ደህንነታችንን አናግቶታል» ተወያዮችዉይይት፤ አሳሳቢዉ የግድያ፣ የዘረፋና የአፈና ወንጀል በኢትዮጵያ...more32minPlay
May 26, 2019ውይይት፦ የልዩ ፖሊስ ውንጀላዎች እና ውዝግቦችበኢትዮጵያ በተለያዩ ቦታዎች ከሚስተዋሉ ግጭቶች ጋር ስማቸው ተያይዞ ከሚነሳ አካላት መካከል በየክልሎቹ የተደራጀው የልዩ ፖሊስ የጸጥታ መዋቅር ይገኘበታል። የልዩ ፖሊስ አባላት በሰብዓዊ መብት ጥሰት ከመወቀስ ባሻገር በግጭቶች ውስጥ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ይሳተፋሉ የሚል ውንጀላ ይቀርብባቸዋል።...more31minPlay
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.