Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።... more
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.
March 10, 2019ውይይት፦ የኢህአዴግ ውህደት ይሳካልን?ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከሰሞኑ በጽህፈት ቤታቸው በነበረ ስብሰባ ላይ ኢህአዴግ አንድ ሀገራዊ ፓርቲነት በቅርቡ እንደሚቀየር አሳውቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዚህ በተጨማሪ የሶማሌ፣ አፋር፣ ጋምቤላ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ እና ሀረሪ ክልል ገዢ ፓርቲዎች አዲስ በሚመሰረተው ውህድ ፓርቲ ውስጥ እንደሚካተቱ ገልጸዋል።...more30minPlay
February 24, 2019«ፖለቲከኞች እና ተሟጋቾች ኃላፊነት ሊሰማቸው ይገባል»DW ተጎራባች በሆኑት የአማራ እና ትግራይ ክልሎች መካከል የሚታየውን ውጥረት እና ስጋት፤ ያንን ለማርገብም ሊደረጉ ስለሚገባቸው የመፍትሄ ሃሳቦች ለማንሳት የሞከረ ውይይት አካሂዷል። ዝርዝሩን ከድምጽ ዘገባው ያድምጡ።...more31minPlay
January 06, 2019በኤርትራ የድንበር ጥብቅ ቁጥጥሩ አንድምታበኤርትራም ኾነ በኢትዮጵያ በኩል በይፋ ሳይገለጥ፦ ተከፍተው የነበሩት የዛላምበሳ እና የራማ ድንበሮች ወደ ኤርትራ የሚወስዱት በቀላሉ ማለፍ የማይቻልባቸው መኾናቸው ተገልጧል። ወደ ኤርትራ ለማለፍ የኤርትራ ባለሥልጣናት ከፌዴራል መንግሥቱ የተሰጠ ሰነድ መጠየቅ እንደጀመሩም ተጠቅሷል።...more30minPlay
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.