Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።... more
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.
November 17, 2019ዉይይት፤ ሰላም በኢትዮጵያ እንዴት ይረጋገጥ?«ወጣቱን መዉቀስ ብቻ ሳይሆን፤ ቆም ብለን ለወጣቱ ምን ያስፈልገዋል ብለን ልናስብ ይገባል። ለምን ወጣቱን ቀረብ ብለን አናወያይም? ለአዛዉንቶች የሚዲያ መድረክ ከምንሰጥ እና ግጭትን ከምናሰፋ ወጣቱን ቀረብ ብለን እናወያይ። ድሕነትና መሐይምነት ሲጋቡ አሁን እኛ ሃገር የሚታየዉን ችግር ወልደዋል። »...more31minPlay
November 17, 2019ከእድሜ ጠገብ ፖለቲከኞች ይልቅ ወጣቱን እናወያይ!«ወጣቱን መዉቀስ ብቻ ሳይሆን፤ ቆም ብለን ለወጣቱ ምን ያስፈልገዋል ብለን ልናስብ ይገባል። ለምን ወጣቱን ቀረብ ብለን አናወያይም? ለአዛዉንቶች የሚዲያ መድረክ ከምንሰጥ እና ግጭትን ከምናሰፋ ወጣቱን ቀረብ ብለን እናወያይ። ድሕነትና መሐይምነት ሲጋቡ አሁን እኛ ሃገር የሚታየዉን ችግር ወልደዋል። »...more31minPlay
October 27, 2019ውይይት፦ የተካረረው የህወሓት እና ኢህአዴግ ቅራኔየህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ባለፈው ሳምንት ባወጣው መግለጫ ኢህአዴግን ተችቷል። ይህንን ተከትሎ የኢህአዴግ ጽህፈት ቤት በህወሓት መግለጫ የተነሱ ነጥቦችን የሚያጣጥል ምላሽ ሰጥቷል። የግንባሩ ሊቀመንበር አብይ አህመድም በስም ባይጠቅሱም ህወሓት ላይ ያነጣጠረ ትችት ሲሰነዝሩ ተደምጠዋል። የመቃቃሮቹ መንስኤዎች ምንድናቸው?...more34minPlay
October 06, 2019ዉይይት፤ ኢህአዴግ፤ ወደ ዉህደት ወይስ ክስመት?በቅርቡ ይመሰረታል የተባለዉ ፓርቲ የብልጽግና ፓርቲ እንደሚባል ጋዜጠኞች በስፋት ሲያስነብቡት ተስተዉሎአል። በተለያዩ ዘገባዎችም ኢህአዴግ አለቀለት፤ ዉህድ ፓርቲዉ እዉን የሚሆን ከሆነም የሃገሪቱ የፖለቲካ ሁኔታ ይቀየራል፤ ኢህአዴግ ከተቀየረም ጥሩ ይሆናል እያሉ ትንታኔ ሰጥተዋል። የኢህአዴግ ቀጣይ አቅጣጫ ወዴት?...more33minPlay
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.