Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።... more
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.
December 27, 2020ማንነት ላይ አነጣጥሮ የቀጠለው ጥቃትማንነትን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶች በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች መድረሳቸው አነጋጋሪ ሆኗል። ከቅርብ ወራት ወዲህ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ እንዲሁም በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ጥቃቱ ተባብሶ መቀጠሉ ታይቷል።...more32minPlay
December 20, 2020ኮሮና እና ኮቪድ፤ ኢትዮጵያ ተዘናጋች?ከኮቪድ ሕመም ከ20 ቀናት በኋላ ያገገሙት አቶ ፍሰሐ ወልደገብረኤል በኢትዮጵያውያን ዘንድ የታዘቡት መዘናጋት ያሳስባቸዋል። "የሚጠነቀቀውን ሰው እንደ ፈሪ" የማየት ዝንባሌ መኖሩን የሚናገሩት አቶ ፍሰሐ "ጉንፋን ነው፤ ምን ታካብዳለህ?" የሚል አስተያየት ሰምተዋል።የአቶ ፍሰሐ ሥጋት በሕክምና ዶክተሮችና የማሕበረሰብ ጤና ባለሙያዎች ዘንድም ይታያል...more32minPlay
December 13, 2020ዉይይት፤ የትግራዩ ጦርነት፤ የዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ ዉትወታና የኢትዮጵያ አቋምዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ጣልቃ እንዳይገባ መግለጫ ከማውጣት አልፎ፤ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፤ ወደ ተለያዩ ሃገራት በመጓዝ ጉዳዩን እንዲያስረዱ አድርጓል። ነገሩ ሕግን በማስከበር ሂደት ብቻ የሚፈታ መሆኑን በመግለጽም የሀገር ክህደት ፈጽሟል ካለው ቡድን ጋር መደራደር የሚለውን ሃሳብ አልተቀበለም።...more35minPlay
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.