Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።... more
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.
August 15, 2021አሳሳቢው የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ቀውስበኢትዮጵያ የፌዴራል መንግስት እና መንግስት አሸባሪ በሚለው በሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ኃይሎች መካከል የተጀመረው ጦርነት ቅርጽና አድማሱን አስፍቷል። በሁለቱም ኃይላት አመራር በኩል የተሰጡ መግለጫዎች እና እንቅስቃሴዎች የጦርነቱ መልክ መቀየርን የሚያሳዩ ናቸው።...more30minPlay
July 25, 2021የኢትዮጵያ መንግሥት፣ ህወሓትና አስጊው ውጊያየኢትዮጵያ መንግሥት ከሳምንታት በፊት የተናጠል የተኩስ አቁም አውጆ መቀሌን ለቆ ቢወጣም ውጊያው አልቆመም።ያቀረባቸው ቅድመ ሁኔታዎች ካልተሟሉ በስተቀር የመንግስትን ተኩስ አቁም እንደማይቀበል ያስታወቀው ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ህወሓት ሲዝት እንደነበረው በአጎራባች ክልሎች ውጊያ እያካሄደ ነው።...more32minPlay
July 18, 2021እንወያይ፤ አዲስ ከሚመሰረተዉ መንግሥት ምን እንጠብቅ?ምርጫዉ በሰላም መጠናቀቁና ፓርቲዎችና ሕዝብ ውጤቱን በይሁንታ መቀበላቸዉ ከአሜሪካም የቅርብ ጊዜ ምርጫና ሂደቱ የተሻልንበት ሃቅ ነው የሚሉ እንዳሉ ተሰምቶአል። ቢሆንም እዉነት አዲስ አቤዎች ብልፅግናን ብቻ ነዉ የመረጡት ወይ? ሲሉ የጠየቁ አሉ። «በኦሮሚያ ምርጫ ተደርጓል ማለት አይቻልም» «የትግራይ ክልልስ» የሚሉ አስተያየቶችም ይሰጣሉ።...more35minPlay
July 18, 2021አዲስ አበቤዎች ብልፅግናን ብቻ ነዉ የመረጡት? የትግራይ ክልል እጣ ፈንታስ ምን ይሆናል?ምርጫዉ በሰላም መጠናቀቁና ፓርቲዎችና ሕዝብ ውጤቱን በይሁንታ መቀበላቸዉ ከአሜሪካም የቅርብ ጊዜ ምርጫና ሂደቱ የተሻልንበት ሃቅ ነው የሚሉ እንዳሉ ተሰምቶአል። ቢሆንም እዉነት አዲስ አቤዎች ብልፅግናን ብቻ ነዉ የመረጡት ወይ? ሲሉ የጠየቁ አሉ። «በኦሮሚያ ምርጫ ተደርጓል ማለት አይቻልም» «የትግራይ ክልልስ» የሚሉ አስተያየቶችም ይሰጣሉ።...more35minPlay
July 11, 2021በትግራይ ሰብዓዊ እርዳታ እንዴት ማድረስ ይቻላል?በትግራይ ውጊያ ሳቢያ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የክልሉ ነዋሪ ለከፋ የምግብ እጦት መጋለጡን የግብረ ሰናይ ድርጅቶች አስታውቀዋል። ይኸ ውይይት ዕርዳታ ለትግራይ እንዴት ማቅረብ ይቻላል? ሲል ያጠይቃል። የግጭት ትንተናና አፈታት ባለሙያው ዓለማየሁ ፈንታው፣ የፖለቲካ ተንታኙ ሰላሐዲን እሸቱና በቪየና የዲፕሎማሲ ትምህርት የሚከታተሉት ሞገስ ዘውዱ ተሳትፈዋል...more32minPlay
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.