Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።... more
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.
March 13, 2022ልጓም ያልተበጀለት የኑሮ ውድነት በኢትዮጵያመሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች መወደድ አብዛኛው ኢትዮጰያዊ የእለት ኑሮውን ለመግፋት እንዳስቸገረው በተደጋጋሚ ይሰማል። ከከተማ ገጠር ሳይሉ የኑሮ ውድነቱ ያላንኳኳበት ስፍራ እንደሌለም ነው የሚነገረው። ሌለው ቀርቶ የዘይት ጠብታ እንኳን ዋጋው በአጭር ጊዜ ጣራ በመንካቱ ብርቅ መሆን ጀምሯል። የኑሮ ውድነቱን የሚቃኝ ውይይት አካኺደናል። ከታች ያድምጡ።...more31minPlay
March 06, 2022የዩክሬን ደም አፋሳሽ ጦርነት በዓለም የኃይል አሰላለፍ ላይ ምን ያስከትላል?በዩክሬን ጦርነት የጀመረችው ሩሲያ ብርቱ ማዕቀቦች ቢጣሉባትም እስካሁን አላፈገፈገችም። በሺሕዎች የሚቆጠሩ ሰላማዊ ሰዎች እንደተገደሉበት የሚገመተው እና በርካቶችን ለመፈናቀልና ለስደት የዳረገው የዩክሬን ጦርነት ከተጀመረ አስራ አንድ ቀናት ተቆጠሩ። ይኸ ጦርነት እየፈጠረ ካለው ሰብዓዊ ቀውስና ውድመት ባለፈ በዓለም የኃይል አሰላለፍ ምን ያስከትላል?...more30minPlay
February 13, 2022ውይይት፤ የኢትዮጵያ መንግሥትና የህወሓት ድርድር ለምን ተደበቀ?በመንግሥት እና በህወሓት መካከል ቀጥተኛ ያልሆነ ድርድር መጀመሩ ተሰምተዋል። ሆኖም ከመንግሥት የተሰማ ማረጋገጫ ካለመኖሩም በላይ ጦርነቱ አሁንም አልቆመም። የመረጃው መደናገር ድግሞ ስጋት አጭሮአል። ይህን ሀገራዊ ጉዳይ ለሕዝብ ግልጽ ማድረጉ ጠቀሜታ የለውም ወይ? የመንግሥትና የህወሓት ድርድር ለምን ተደበቀ ?...more34minPlay
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.