Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።... more
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.
October 02, 2022የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት እና የጎረቤት ሃገራት ሚናሰላማዊ መፍትሔ ያጣው የሰሜን ኢትዮጵያውን ጦርነት ጨምሮ ሀገሪቱን ለሚያብጠው አለመረጋጋት በጦርነቱ በቀጥታ በመሳተፍም ሆነ ግጭቶች እንዲባባሱ የጎረቤት ሃገራት ሚና እንዳላቸው በስም እየተጠቀሰ ሲነገር ይሰማል። ድርድን በመደገፍ ለሰላም ንግግሩ ቁርጠኛ አቋም እንዳላቸው የገለጹ የጎረቤት ሃገራት እንዳሉ ስማቸው ይጠቀሳል።...more39minPlay
September 11, 2022ኢትዮጵያ፦ በግጭት ጦርነቱ የሰላማዊ ዜጎች መብት ጥሰትኢትዮጵያ ውስጥ በግጭት ጦርነቱ የተነሳ ሰላማዊ ዜጎች በተለያዩ ቦታዎች በተደጋጋሚ አሰቃቂ በሆነ መልኩ ሲገደሉ፤ ጥቃት ሲደርስባቸው እና በገፍ ሲፈናቀሉ ይታያል። በግጭት ጦርነቶች ወቅት የሰላማዊ ዜጎች የሰብአዊ መብት አጠባበቅ» ምን ይመስላል? የሰብአዊ መብት ተሟጋች ባለሞያዎችን ለውይይት ጋብዘናል። ሙሉው ውይይት ከታች በድምፅ ይገኛል።...more40minPlay
August 21, 2022እንወያይ፤ የክልልና የክላስተር አደረጃጀት ተግዳሮት ወይስ መፍትሄ?«የደቡብ ክልል በፊትም የተዋቀረበት መንገድ ችግር ያለበት ነዉ። ህዝብ ተወያይቶበት እና አምኖበት የተቀበለዉ ሳይሆን የተጫነበት ነዉ። የፖለቲካ ባህላችን መቀየር አለበት። አሁን በደቡብ ክልል ይደረግ የተባለዉ አደረጃጀት እና ህዝቡ የሚፈልገዉ አደረጃጀት ለየቅል ነዉ። ግጭትና ዉዝግብን አስከትሏል።ህዝብ ሕገ መንግሥታዊ መብቱ ሊከበርለት ይገባል።»...more42minPlay
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.