Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ማሕደረ ዜና፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላዉ ዓለም የተደረጉ፣ ሊደረጉ የታቀዱና የተነገሩ ዓበይት ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዘወትር ሰኞ ይቃኙበታል። ዝግጅቱ የሐገራትን፣ የዓለም አቀፍ እና አካባቢያዊ ማሕበራትን፣ድርጅቶችንና የታዋቂ ግለሰቦችን ያለፈ፣ያሁንና የወደፊት ምግባሮችን እያነሳ በባለሙያዎች አስተያየት የተደገፈ ትንታኔ ይቀር... more
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 340 episodes available.
December 02, 2024ተዳፍኖ የቆየው የሶርያ የርስ በርስ ጦርነት ዳግም እያገረሸ ይሆን?የሶርያ አማጽያን በፕሬዝደንት በሺር አል አሳድ መንግሥት ላይ የከፈቱት ጥቃት ተዳፍኖ የቆየውን የርስ በርስ ጦርነት ዳግም እየቆሰቆሰው ይገኛል። አማጽያኑ አሌፖን ተቆጣጥረው ሐማ ወደ ተባለች ከተማ ሲገሰግሱ ሶርያ እና ሩሲያ በአየር ከፍተኛ ድብደባ እየፈጸሙ ነው። የአሳድ አጋር ሒዝቦላሕ አሁን ተዋጊዎች ወደ ሶርያ የመላክ ዕቅድ እንደሌለው አስታውቋል...more12minPlay
December 02, 2024ተዳፍኖ የቆየው የሶርያ የርስ በርስ ጦርነት ዳግም እያገረሸ ይሆን?የሶርያ አማጽያን በፕሬዝደንት በሺር አል አሳድ መንግሥት ላይ የከፈቱት ጥቃት ተዳፍኖ የቆየውን የርስ በርስ ጦርነት ዳግም እየቆሰቆሰው ይገኛል። አማጽያኑ አሌፖን ተቆጣጥረው ሐማ ወደ ተባለች ከተማ ሲገሰግሱ ሶርያ እና ሩሲያ በአየር ከፍተኛ ድብደባ እየፈጸሙ ነው። የአሳድ አጋር ሒዝቦላሕ አሁን ተዋጊዎች ወደ ሶርያ የመላክ ዕቅድ እንደሌለው አስታውቋል። የሶርያን ጉዳይ የቀጠናው ሀገራት እና ልዕለ ኃያላን በእግር ጥፍራቸው ቆመው እየተከታተሉ ነው።...more12minPlay
November 15, 2024የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የ50 ዓመት ትግል፣ ዉጤትና ክሽፈት«የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ከሌሎች የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተባብሮ ይሠራል።አሁንም እየሠራ ነዉ።----በሚቀጥለዉ ምርጫ ይወዳደራል--------የአማራ ሕዝብን አይጠላም-----የመገንጠል ዓላማ የለዉም---» ያላሉ ዶክተር ሽጉጥ ገለታ።»...more17minPlay
November 08, 2024የማሕደረ ዜና ማስተዋወቂያማሕደረ ዜና፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላዉ ዓለም የተደረጉ፣ ሊደረጉ የታቀዱና የተነገሩ ዓበይት ፖለቲካዊ ጉዳዮች ይቃኙበታል። ዝግጅቱ የሀገራትን፣ የዓለም አቀፍ እና አካባቢያዊ ማሕበራትን፣ድርጅቶችንና የታዋቂ ግለሰቦችን ያለፈ፣ያሁንና የወደፊት ምግባሮችን እያነሳ በባለሙያዎች አስተያየት የተደገፈ ትንታኔ ይቀርብበታል። አዘጋጅ፣ ነጋሽ መሐመድ...more1minPlay
November 05, 2024ቃለ መጠይቅ፤ የፕሪቶሪያ የሰላም ዉልና የሰላም ዉል ማግሥት ጦርነትሥለጦርነቱ መነሻ እስካሁን ድረስ በግልፅ የወጡት መረጃዎች የሚቃረኑ ናቸዉ።ተፋላሚ ኃይላት በየፊናቸዉ የሚሰጧቸዉ ምክንያቶች አሉ።እስካሁን ሥለጦርነቱ መነሻ በገለልተኛ ወገን የተደረገ ጥናት ወይም ይፋ የሆነ መረጃ የለም።በዚሕም ምክንያት ለጦርነቱ መጫርና ላደረሰዉ ጥፋት ተጠያቂ የሚባል ወገንን ለመለየት በጣም አስቸጋሪ ነዉ።...more25minPlay
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 340 episodes available.