Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ማሕደረ ዜና፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላዉ ዓለም የተደረጉ፣ ሊደረጉ የታቀዱና የተነገሩ ዓበይት ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዘወትር ሰኞ ይቃኙበታል። ዝግጅቱ የሐገራትን፣ የዓለም አቀፍ እና አካባቢያዊ ማሕበራትን፣ድርጅቶችንና የታዋቂ ግለሰቦችን ያለፈ፣ያሁንና የወደፊት ምግባሮችን እያነሳ በባለሙያዎች አስተያየት የተደገፈ ትንታኔ ይቀር... more
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 324 episodes available.
November 05, 2024ቃለ መጠይቅ፤ የፕሪቶሪያ የሰላም ዉልና የሰላም ዉል ማግሥት ጦርነትሥለጦርነቱ መነሻ እስካሁን ድረስ በግልፅ የወጡት መረጃዎች የሚቃረኑ ናቸዉ።ተፋላሚ ኃይላት በየፊናቸዉ የሚሰጧቸዉ ምክንያቶች አሉ።እስካሁን ሥለጦርነቱ መነሻ በገለልተኛ ወገን የተደረገ ጥናት ወይም ይፋ የሆነ መረጃ የለም።በዚሕም ምክንያት ለጦርነቱ መጫርና ላደረሰዉ ጥፋት ተጠያቂ የሚባል ወገንን ለመለየት በጣም አስቸጋሪ ነዉ።...more25minPlay
October 07, 2024ሃማስ እስራኤልን ያጠቃበት ጥር 7 ፤ 2023 ሲታወስጋዛ እንዳልነበረች ሆናለች ፤ ሊባኖስ የጋዛ መንገድ የተከተለች መስሏል ፤ ሞት እና ውድመት እዚህም እዚያም ይሰማል ፤ ከኢራን እና ከምትደግፋቸው ታጣቂዎች ከኋላ እና ከፊት የሚሳኤል እና የሮኬት ዝናብ የሚዘንብባት እስራኤል በቆሰለች ቁጥር ቁጣዋ እያየለ የምትወስደው እርምጃም ሰላማዊን ከጦረኛ ሳይለይ እንዳነፈረ እነሆ አንድ ዓመት ደፈነ ።...more15minPlay
September 30, 2024ማሕደረ ዜና፣ መካከለኛዉ ምሥራቅ ደም ጠጥቶ ደም የሚጠማዉ ምድርየአረብ መሪዎች ይርመጠመጣሉ፣ ኢራን ትፎክራለች።ሐማስ ይሽሎኮሎካል፣ ሒዝቡላሕና ሑቲዎች ይፍጨረጨራሉ።ፍልስጤም ያልቃል።እስራኤል፣ ጠቅላይ ሚንስትር ኔታንያሁ እንዳሉት በረጅም ምህረት የለሽ እጇ፣ ሲሻት ጋዛን፣ ሲያሰኛት ምዕራባዊ ዮርዳኖስ ወንዝ ዳርቻን፣ ሲፈልጋት ሊባኖስን፣ ካሰኛት ሁዴይዳሕን፣ ቴሕራንን፣ ደማስቆን ታጋያለች...more15minPlay
September 16, 2024አዲሱ ዓመት ለኢትዮጵያዉያን ምን ይዞላቸው መጣ? ተስፋ ወይስ የቀጠለ ስጋት ?ኢትዮጵያ ከተቀረው ዓለም ሰባት ዓመታት ከመንፈቅ ገደማ ወደ ኋላ የምትቀርበት የዘመን ቀመር 2017 ላይ ደርሶ እነሆ 2016 አሮጌ ሆኖ ለአዲሱ ዓመት ተሸጋገረች ። በእርስ በርስ ግጭት ጦርነት ውስጥ ያለችው ሀገር ከአንዱ የግጭት ጦርነት ምዕራፍ ወደ ሌላው እየተሸጋገረች ዓመታቱም ሂያጁ ለመጪው እየለቀቁ ቀጥለዋል።...more13minPlay
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 324 episodes available.