Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 496 episodes available.
August 14, 2020የነሐሴ 4 ቀን፣ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባባየር ሙይንሽን በሻምፒዮንስ ሊጉም ድል ተጎናጽፎ ዘንድሮ ሦስተኛ ዋንጫውን ለማንሳት ግስጋሴውን ተያይዟል። አጥቂው ሮቤርት ሌቫንዶቭስኪ ግብ አዳኝነቱን ቀጥሏል። ኤር ቤ ላይፕሲሽ ከአትሌቲኮ ማድሪድ ይፋለማል። የአውሮጳ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ግጥሚያም ዛሬ እና ረቡዕ ይከናወናል፤ አንድ የጀርመን ቡድን ተጋጣሚ ነው።...more9minPlay
August 03, 2020የሐምሌ 27 ቀን፣ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባየጀርመን ቡድኖች ወደ ሩብ ፍጻሜ እና ግማሽ ፍጻሜ ለማለፍ የሚጠብቃቸውን ውድድር ለማካሔድ ዝግጅቶቻቸውን አጠናቀዋል። የጣሊያን ሴሪኣ ትናንት ተጠናቋል፤ ጁቬንቱስ የዋንጫው ባለቤት ኾኗል። በፎርሙላ አንድ የመኪና ሽቅድምድም የተሽከርካሪው ጎማ የፈነዳበት ሌዊስ ሐሚልተን ማሸነፍ ችሏል።...more10minPlay
June 29, 2020የሰኔ 22 ቀን፣ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባበጀርመን ቡንደስሊጋ የዘንድሮ ውድድር ወራጅ ቃጣና ግርጌ የሚገኘው ቬርደር ብሬመን እና ከኹለተኛ ዲቪዚዮን ያደገው ሐደልሃይደን የደርሶ መልስ ግጥሚያ ብቻ ይቀራል። ሊቨርፑል ዋንጫውን አስቀድሞ በወሰደበት የፕሬሚየር ሊግ ግጥሚያዎች ራሱ ሊቨርፑል እና ዋነኛ ተቀናቃኙ ማንቸስተር ሲቲ የሚያደርጉት ግጥሚያ በበርካቶች ዘንድ በጉጉት ይጠበቃል።...more11minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 496 episodes available.