Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 496 episodes available.
September 14, 2020የመስከረም 4 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባየጀርመን ቡንደስ ሊጋ የዘንድሮ ውድድር የፊታችን ዐርብ በባየር ሙይንሽን እና ሻልከ ግጥሚያ ይጀምራል። በሳምንቱ መጨረሻ በርካታ ጨዋታዎች ይኖራሉ። በፎርሙላ አንድ የመኪና ሽቅድምድም ሌዊስ ሐሚልተን 90ኛ ድሉን አስመዝግቧል። ኢራናዊው የነጻ ትግል ፍልሚያ ባለድል የሞት ቅጣት ተፈጸመበት። እንዲሁም ተጨማሪ ዘገባዎችን አካተናል።...more8minPlay
September 07, 2020የጳጉሜ 2 ቀን፣ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባአርጀንቲናዊው አጥቂ ሊዮኔል ሜሲ እንደተመኘው ባርሴሎናን ጥሎ መሄድ አልተፈቀደለትም። ቢያንስ ለአንድ ዓመት በባርሴሎና ይቆያል ተብሏል። የዓለማችን ምርጡ የሜዳ ቴኒስ ተጨዋች ኖቫክ ጄኮቪች በወሳኝ የሩብ ፍጻሜ ግጥሚያው በፈጸመው ከባድ ስኅተት በዳኞች ውሳኔ ከውድድሩ ተሰናብቷል።...more9minPlay
August 31, 2020የነሐሴ 25 ቀን፣ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባፖላንዳዊው አጥቂ ሮቤትር ሌቫንዶቭስኪ የስፖርት ጋዜጠኞች በሰጡት ድምፅ ከፍተኛውን በማግኘት የጀርመን የዓመቱ ምርጥ የእግር ኳስ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል። ሊዮኔል ሜሲን ከባርሴሎና መውሰድ የሚፈልግ ቡድን የውል ማፍረሻ 700 ሚሊዮን ዩሮ የመክፈል ግዴታ ተጥሎበታል። ከዚያ ባሻገር ሜሲ 250 ሚሊዮን ዩሮ በእጁ እንዲገባ ይሻል።...more10minPlay
August 24, 2020የነሐሴ 18 ቀን፣ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባየጀርመኑ ኃያል ባየር ሙይንሽን እንደተጠበቀው ሦስተኛ ዋንጫውን ትናንት በእጁ አስገብቷል። በአሰልጣኝ ዲተር ሐንስ ፍሊክ ከተመዘገቡ ድሎች መካከል የትናንቱ ቁንጮው ነው። በሺህዎች የሚቆጠሩ የፖሪስ ሳን ጄርማ ደጋፊዎች በቡድናቸው ሽንፈት በመበሳጨት በፈረንሳይ ዋና ከተማ ፓሪስ እና ማርሴይ ለአመጽ አደባባይ ወጥተዋል።...more10minPlay
August 17, 2020የነሐሴ 11 ቀን፣ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባየጀርመኖቹ ኤር ቤ ላይፕሲሽ እና ኃያሉ ባየር ሙይንሽን የግማሽ ፍጻሜ ውድድራቸውን ነገ እና ረቡዕ ያከናውናሉ። ዘንድሮ ሦስት ጀርመናዊ አሰልጣኞች ለግማሽ ፍጻሜው ደርሰዋል። የፈረንሳዮቹ ፓሪስ ሴንጀርሜን እና ኦሎምፒክ ሊዮን የጀርመኖቹ ኹለት ቡድኖች ተጋጣሚዎቻቸው ናቸው። በርካቶች ለባየር ሙይንሽን ከፍተኛ ግምት ሰጥተዋል።...more10minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 496 episodes available.