Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 452 episodes available.
March 18, 2019ስፖርት፤ መጋቢት 9 ቀን፣ 2011 ዓ.ምበእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ሊቨርፑል መሪነቱን ተስተካካይ ጨዋታ ከሚቀረው ማንቸስተር ሲቲ ተረክቧል። በሻምፒዮንስ ሊጉ የሞት ሽረት ፍልሚያ በሊቨርፑል የተቀጣው ባየር ሙይንሽን እልሁን በጀርመን ቡድንደስ ሊጋ ማይንትስ ላይ ተወጥቷል። በላሊጋው ሊዮኔል ሜሲ ሔትሪክ ሠርቶ ደጋፊዎቹን ከመቀመጫቸው በማስነሳት አስጨብጭቧል።...more10minPlay
February 25, 2019ስፖርት፤ የካቲት 18 ቀን፣ 2011 ዓ.ምበእንግሊዝ ፕሬሚየ ርሊግ ሊቨርፑል ትናንት ኦልትራፎርድ ውስጥ የማሸነፍ እድሉን አምክኗል። ኾኖም ግን በድጋሚ መሪነቱን ተቆናጧል። የተጋጣሚው ማንቸስተር ዩናይትድ የአደራ ጊዜ አሰልጣኝ አይበገሬነታቸውን አስመስክረዋል። «የኢትዮ ቡና ስፖርት መፍትኄ አፈላላጊ ኮሚቴ» ዛሬ በመግለጫው ከእንግዲህ ተግባሩን ማቋረጡን ይፋ አድርጓል...more10minPlay
February 11, 2019ስፖርት፤ የካቲት 4 ቀን፣ 2011 ዓ.ምበኢትዮጵያ ፕሬሚየር ሊግ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ በወላይታ ድቻ ተሸንፏል። የማንቸስተር ሲቲው ሠርጂዮ አጉዌሮ በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ በተከታታይ ሄትሪክ በመሥራት ክብርወሰን ሊሰብር ተቃርቧል። ክብርወሰኑ በቀድሞው የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን እና የኒውካስትል አጥቂ አላን ሺረር በብቸኝነት ነበር ተይዞ የቆየው።...more9minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 452 episodes available.