
Sign up to save your podcasts
Or


እንኳን ወደ ግሬትነስ ሾው በሰላም መጣችሁ። የዛሬ እንግዳችን ኤደን ሀብታሙ ትባላለእንኳን ወደ ግሬትነስ ሾው በሰላም መጣችሁ። የዛሬ እንግዳችን ኤደን ሀብታሙ ትባላለች። ኤደን የሁለንተናዊ ህይወት አሰልጣኝ እና ከአመጻው ጀርባ መጽሃፍ ደራሲ ናት።
በዚህ ቪዲዮ
- ወደራስ መመለስ ምን ማለት እንደሆነ እና ወደራስ የመመለስ ስልቶቹ፣
- ለራስ ጊዜ እና ዋጋ ስለ መስጠት እንዲሁም እራስን ስለመንከባከብ፣
- ወደ ራስ መመለስ እና ለራስ ዋጋ መስጠት ጠቀሜታውን በሰፊው እንመለከታለን።
ይህንን ቪዲዮ እስከ መጨረሻ በመመልከት ወደራስ መመለስ እና ለራስ ዋጋ መስጠት የአስተሳሰቦን፣ ከሰዎች ጋር ያሎትን ግንኙነቶች እና አጠቃላይ ደህንነትዎን እንዴት እንደሚለውጥ በጥልቀት ይገነዘባሉ።
መልካም ቆይታ!
Welcome to the Greatness Show. Our guest today is Eden Habtamu. Eden is a holistic life coach and the author of the book.
In this episode, you’ll discover:
- What it really means to return to yourself and practical methods to do so
- How to give time, attention, and value to yourself
- The transformative benefits of self-care and self-value
-
By watching this video until the end, you’ll gain a deeper understanding of how self-connection can transform your mindset, relationships, and overall well-being.
Have a great time!
ይህንን ቪዲዮ ከተማራቹበት ቪዲዮን Like 👍 ያድርጉ።
በተጨማሪም እንደዚህ አይነት የግል ክህሎት ማዳበርያ (Personal Development) ስልጠና ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ 🔔 (Subscribe) ያድርጉ።
እንዲሁም በዚህ ቪዲዮ ላይ ያላችሁን አስተያየት በሃሳብ መስጫው (Comment) 💬 ስፍራ ላይ ሃሳቦን ያጋሩን።
Timestamps
00:00 - መግብያ
01:04 - ለራስ ዋጋ ምን ማለት ነው?
03:02 - እራሳችንን ለመተው ለምን ይቀለናል?
06:03 - የጎደለንን ነገር እንዳለ እንዴት ነው እምናውቀው?
10:12 - አልችልም ማለት እንዴት እዚህ ውስጥ ይካተታል ?
12፡06 - ሁሌ እሺ የማለት ዋጋው ምንድነው?
15፡28 - ከፍቅር ጋር የተያያዙ አስተሳሰቦች?
19፡35 - ከችግሮቻችን እንዴት መውጣት ይችላል?
23፡52 - ለራስ ጊዜ መስጠት
✅Follow and Subscribe us on
https://www.facebook.com/thegreatnessshow
https://www.tiktok.com/@thegreatnessshow
https://www.instagram.com/thegreatnessshow
https://t.me/thegreatnesssho
📌Contact us፡ [email protected]
📌የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፡
📍 የህይወት ገጾች ስልጠና ስልጠና፡ (በ12 የህይወት ዘርፎች ለማጎልበት የሚረዳ)
📍 መሰረታዊ የንግድ ስራ ስልጠና፡ (በሙሉ የራስ መተማመን ገንዘብንም ጊዜንም ቆጥበው ንግድን ለማስኬድ የሚረዳ)
📍 የሊደርሺፕ ስልጠና፡ (የመሪነት አቅምን ለማሳደግ የሚረዳ)
🔎 የምንሰጠውን የስልጠና አገልግሎቶች በግል ፣ በቡድን ሆኖ በአካል ወይም በኦንላይን (Online) ለማግኘት እንዲሁም ድርጅቶች ለሰራተኞቻችሁ እነዚህን አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ። በተጨማሪም ይህ አገልግሎት በሃገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ዉጪ ላሉ ሰወች እና ድርጅቶች ክፍት ነው።
ኤደን ሀብታሙ | Eden Habtamu #የግልእድገት #personalgrowth #greatnessschool#motivational #greatness #habesha #motivationalvideo #habesha #TheGreatnessShow #greatnessshow #greatness #SofiaAbdulkadir #SofiaConsultancy #SofiaMidea #Mindset #motivationalspeech #personaldevelopment #coaching #lifecoach #coach #selfhelp #personalgrowth #lifecoaching #businessclass #personaldevelopmentplan #ቡናከሰላምጋር #ቡናፖድካስት #dawitdreams #manyazewal #eshetumelese #fitsumfisehaኤደን የሁለንተናዊ ህይወት አሰልጣኝ እና ከአመጻው ጀርባ መጽሃፍ ደራሲ ናት።
በዚህ ቪዲዮ
- ወደራስ መመለስ ምን ማለት እንደሆነ እና ወደራስ የመመለስ ስልቶቹ፣
- ለራስ ጊዜ እና ዋጋ ስለ መስጠት እንዲሁም እራስን ስለመንከባከብ፣
- ወደ ራስ መመለስ እና ለራስ ዋጋ መስጠት ጠቀሜታውን በሰፊው እንመለከታለን።
ይህንን ቪዲዮ እስከ መጨረሻ በመመልከት ወደራስ መመለስ እና ለራስ ዋጋ መስጠት የአስተሳሰቦን፣ ከሰዎች ጋር ያሎትን ግንኙነቶች እና አጠቃላይ ደህንነትዎን እንዴት እንደሚለውጥ በጥልቀት ይገነዘባሉ።
መልካም ቆይታ!
Welcome to the Greatness Show. Our guest today is Eden Habtamu. Eden is a holistic life coach and the author of the book.
In this episode, you’ll discover:
- What it really means to return to yourself and practical methods to do so
- How to give time, attention, and value to yourself
- The transformative benefits of self-care and self-value
-
By watching this video until the end, you’ll gain a deeper understanding of how self-connection can transform your mindset, relationships, and overall well-being.
Have a great time!
ይህንን ቪዲዮ ከተማራቹበት ቪዲዮን Like 👍 ያድርጉ።
በተጨማሪም እንደዚህ አይነት የግል ክህሎት ማዳበርያ (Personal Development) ስልጠና ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ 🔔 (Subscribe) ያድርጉ።
እንዲሁም በዚህ ቪዲዮ ላይ ያላችሁን አስተያየት በሃሳብ መስጫው (Comment) 💬 ስፍራ ላይ ሃሳቦን ያጋሩን።
ይህንን ቪዲዮ ከ18+ እድሜ በላይ የሆኑ ሰዎች ብቻ እንዲመለከቱት ይመከራል።
__
እንኳን ወደ ግሬትነስ ሾው በሰላም መጣችሁ። በዛሬው ቪዲዮ ስለ ልጅ አስተዳደግ እና ወላጆች በልጆቻቸው አስተዳደግ ላይ ሊኖራቸው ስለሚገባው ሀላፊነት የልጅ አሰተዳደግ ባለሙያ ከሆኑት ወ/ሮ ዮዲት አማሃ ጋር ቆይታ አድርግያለው።
በዚህ ቪዲዮ
- የልጆችን ውስጣዊ ችግር ወላጆች ማወቅ (መረዳት) እንደሚገባቸው፣
- የልጅ አሳዳጊዎች ያደጉበት እና ያለፉበት መንገድ ምን ያህል በልጆቻቸው ላይ አውንታዊም ሆነ አሉታዊ ተጽዕኖ እንዳለው፣
- የወላጅ (አሳዳጊ) ከልጆቻቸው ጋር ያላቸውን ቀረቤታ እንዴት ማሻሻል እንደሚችሉ ተመልክተናል።
ይህንን መሰናዶ እስከ መጨረሻው በመመልከት በልጅ አስተዳደግ ላይ ያላችሁን ግንዛቤ ያስፉ።
መልካም ቆይታ!
Welcome to The Greatness Show!
In today’s episode, we sit down with W/ro Yodit Amaha, a child upbringing expert, to discuss child rearing and the vital responsibility parents hold in shaping their children’s growth.
In this conversation, we explore:
- Why parents need to understand their children’s inner struggles;
- How a parent’s own upbringing and life experiences can have a positive or negative influence on their children;
- Practical ways parents and caregivers can strengthen emotional closeness with their kids.
Expand your understanding of parenting by watching this episode to the end.
Have a good time!
ይህንን ቪዲዮ ከተማራቹበት ቪዲዮን Like 👍 ያድርጉ።
በተጨማሪም እንደዚህ አይነት የግል ክህሎት ማዳበርያ (Personal Development) ስልጠና ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ 🔔 (Subscribe) ያድርጉ።
እንዲሁም በዚህ ቪዲዮ ላይ ያላችሁን አስተያየት በሃሳብ መስጫው (Comment) 💬 ስፍራ ላይ ሃሳቦን ያጋሩን።
Timestamps
00:00 - መግብያ
02:36 - ሰላማዊ የሆነ አካባቢ መፍጠር ምን ማለት ነው ?
05:39 - የደንነት ስሜት በተሰማቸው ቁጥር የመማር ከትምርታቸው ጋር ከእድገታቸው ጋር ከአካባቢያቸው ጋር ካላቸው ግንኙነት ጋር የተግባቦት ችሎታቸው አያይዘን እንመልከት
08:27 - እኛ እንደ ወላጅ ከእድገታችን የተቀበልናቸው pattern አሉ አውቀንም ያስተካከልናቸው ያላስተካከልናቸውም እሱ እንዳይሻገር እንዴት መግታት እንችላለን ?
12:18 - የተረበሸ አካባቢ ወይም ደንነት የማይሰማው አካባቢ ላይ ያለ ልጅ ምን ምልክት ያሳያል ?
16:14 - ልጆቻቸን ላይ ለውጥ ሲኖር ከስር ከስር መከታተል ያስፈልጋል፡፡
19:13 - ስህተት ጥፋት አይደለም፡፡
19:50 - ሁሌ እሺ የሚል ልጅ እንዴት የችግር ምልክት ሊሆን ይችላል ?
23:00 - ልጆች በተለያየ መልኩ ስሜታቸውን ይገልፃሉ እና ስሜት ለእኛ ይከብደናል እንደዛ ሲሆን ሳንገድባቸው እንዴት አድርገን እንያዛቸው ?
29:15 - ስድብ እና ጡኀት እቤት ውስጥ ምን ይፈጥራል ?
33:54 - ልጆቻችን ላይ የምናየው የተልቅ ስሜት እኛ ሳናስተናግደው ሳንሰማው አድገን ይሆናል ?
36:36 - እንደ ወላጅ ነፃነት እንዲኖራቸው ምን ብናደረግ ጥሩ ነው ?
41:00 - ስሜትን የማሳነስ ችግር እንዴት እንፈታዋለን ?
45:51 - ከባድ ሁኔታዎችን በምናሳልፍ ሰዐት ለልጆች እንዴት እናስረዳቸው ? ለልጆች መንገገር አስፈላጊ ነው ወይ ?
49:48 - ስለ አካላዊ ሴፍቲ
56:36 - ለልጆች ከየተኛው እድሜ ጀምረን ነው ማሰተማረ ያለብን የተኛው ይነካል የተኛው አይነካም የሚለውን የሰውነት አካል ?
1:01:53 ልጆች መተው ለመናገር ግራ ሊገባቸው ይቸላል፡፡
01:08:12 - ከልጆቻችን ጋር በብዙ መልኩ ልንጣላ እንችላለን ያህ እየሰፋ ሄዶ ያንን ግንኙነት እንዳያሻክርብን እነሱም እኛ ላይ ያላቸው እምነት እያጡ በመጡ ቁጥር እንዴት እናርድ ?
01:12:47 - ወላጅ ምን ድረስ ነው መቀበል ያለበት ልጁን ?
01:20:36 - ደንነት የተሞላለት ልጄ ምን አይነት ባህሪያትን ያሳያል ?
✅Follow and Subscribe us on
https://www.facebook.com/thegreatnessshow
https://www.tiktok.com/@thegreatnessshow
https://www.instagram.com/thegreatnessshow
https://t.me/thegreatnesssho
📌Contact us፡ [email protected]
📌የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፡
📍 የህይወት ገጾች ስልጠና ስልጠና፡ (በ12 የህይወት ዘርፎች ለማጎልበት የሚረዳ)
📍 መሰረታዊ የንግድ ስራ ስልጠና፡ (በሙሉ የራስ መተማመን ገንዘብንም ጊዜንም ቆጥበው ንግድን ለማስኬድ የሚረዳ)
📍 የሊደርሺፕ ስልጠና፡ (የመሪነት አቅምን ለማሳደግ የሚረዳ)
🔎 የምንሰጠውን የስልጠና አገልግሎቶች በግል ፣ በቡድን ሆኖ በአካል ወይም በኦንላይን (Online) ለማግኘት እንዲሁም ድርጅቶች ለሰራተኞቻችሁ እነዚህን አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ። በተጨማሪም ይህ አገልግሎት በሃገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ዉጪ ላሉ ሰወች እና ድርጅቶች ክፍት ነው።
#motivational #greatness #habesha #motivationalvideo #habesha #TheGreatnessShow #greatnessshow #greatness #SofiaAbdulkadir #SofiaConsultancy #SofiaMidea #Mindset #motivationalspeech #personaldevelopment #coaching #lifecoach #coach #selfhelp #personalgrowth #lifecoaching #businessclass #personaldevelopmentplan #ቡናከሰላምጋር #ቡናፖድካስት #dawitdreams #manyazewal #eshetumelese #fitsumfiseha
እንኳን ወደ ዘግሬትነስ ሾ በሰላም መጣችሁ!
የዛሬ እንግዳችን የኢቲኤል ድርጅት መስራች እና ባለቤት የሆነችሁ ሀይማኖት ተስፋዬ ናት። ሃይማኖት ስለ ስራ ህይወቷ፣ ኢቲኤልን የመሰረተችበት ምክንያት እና ሂደት እንዲሁ በንግድ ስራችን ላይ ልንከተለው ስለሚገባን መርህ ካላት ልምድ ተነስታ አካፍላናለች። ይህንን ቪዲዮ እስከ መጨረሻ በመመልከት ቁምነገር ታገኙበት ዘንድ የዘውትር ግብዣችን ነው።
መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ!
Welcome to The Greatness Show!
Our guest today is Haymanot Tesfaye, the founder and owner of the ETHEL Event Organization. Haymanot shared with us her experiences regarding her professional life, the reason and process behind founding ETL, and the principles we should follow in our business endeavors. We always invite you to watch this video until the end to gain valuable insight.
Have a good time!
ይህንን ቪዲዮ ከተማራቹበት ቪዲዮን Like 👍 ያድርጉ።
በተጨማሪም እንደዚህ አይነት የግል ክህሎት ማዳበርያ (Personal Development) ስልጠና ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ 🔔 (Subscribe) ያድርጉ።
እንዲሁም በዚህ ቪዲዮ ላይ ያላችሁን አስተያየት በሃሳብ መስጫው (Comment) 💬 ስፍራ ላይ ሃሳቦን ያጋሩን።
✅Follow and Subscribe us on
https://www.facebook.com/thegreatnessshow
https://www.tiktok.com/@thegreatnessshow
https://www.instagram.com/thegreatnessshow
https://t.me/thegreatnesssho
📌የግሬትነስ እስኩል (Greatness School) አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያሉትን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ!
ስልክ ቁጥር፡ በ0989727272, 0938888822 ወይም በ0118529442 ይደውሉልን! ወይም [email protected] ላይ ይጻፉልን።
📌የቪዲዮ ስልጠናዎቻችንን ለመውሰድ www.greatnessschool.com ይጎብኙ!
📌የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፡
- 📍የስሜት ብስለት ስልጠና፡ (የራስዎን ስሜት ለመረዳት እና ለማስተዳደር፣ እንዲሁም የሌሎችን ስሜት ለመለየት እና ለማስተዋል የሚያግዝ)
- 📍 የህይወት ገጾች ስልጠና ስልጠና፡ (በ12 የህይወት ዘርፎች ለማጎልበት የሚረዳ)
- 📍 መሰረታዊ የንግድ ስራ ስልጠና፡ (በሙሉ የራስ መተማመን ገንዘብንም ጊዜንም ቆጥበው ንግድን ለማስኬድ የሚረዳ)
- 📍 የሊደርሺፕ ስልጠና፡ (የመሪነት አቅምን ለማሳደግ የሚረዳ)
🔎 የምንሰጠውን የስልጠና አገልግሎቶች በግል ፣ በቡድን ሆኖ በአካል ወይም በኦንላይን (Online) ለማግኘት እንዲሁም ድርጅቶች ለሰራተኞቻችሁ እነዚህን አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ። በተጨማሪም ይህ አገልግሎት በሃገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ዉጪ ላሉ ሰወች እና ድርጅቶች ክፍት ነው።
#motivational #greatness #habesha #motivationalvideo #habesha #TheGreatnessShow #greatness show #greatness #SofiaAbdulkadir #SofiaConsultancy #SofiaMidea #Mindset #motivationalspeech #personaldevelopment #coaching #lifecoach #coach #selfhelp #personalgrowth #lifecoaching #businessclass #personaldevelopmentplan #ቡናከሰላምጋር #ቡናፖድካስት #dawitdreams #manyazewal #eshetumelese #fitsumfiseha
እንኳን ወደ #ግሬትነስ #ሾው በሰላም መጣችሁ። በዛሬው #ቪዲዮ ስለ ጤና አጠባበቅ እና አስተሳሰባችን በጤናችን ላይ ስላለው ተጽዕኖ ጋር በተያያዘ ከ ዶ/ር ሰላም አክሊሉ (የካይሮፕራክተር እና የዌልነስ ባለሞያ) ጋር ያደረኩትን ውይይት ይዤላችሁ ቀርብያለው። በዚህ ውይይት አስተሳሰባች በጤናችን ላይ ስላለው አውንታዊ እና አሉታዊ አስተዋጾ ዳሰናል። እስከ መጨረሻ ድረስ እንድትከታተሉን እንጋብዛለን። መልካም ቆይታ!
Welcome to the Greatness Show. In today's video, I bring you a discussion I had with Dr. Selam Aklilu (a Chiropractor and Wellness Expert) about healthcare and the impact of our mindset on our health. In this discussion, we explored the positive and negative contributions of our mindset on our health. We invite you to stay with us until the end. Enjoy your time!
ይህንን ቪዲዮ ከተማራቹበት ቪዲዮን Like 👍 ያድርጉ።
በተጨማሪም እንደዚህ አይነት የግል ክህሎት ማዳበርያ (Personal Development) ስልጠና ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ 🔔 (Subscribe) ያድርጉ።
እንዲሁም በዚህ ቪዲዮ ላይ ያላችሁን አስተያየት በሃሳብ መስጫው (Comment) 💬 ስፍራ ላይ ሃሳቦን ያጋሩን።
Timecodes
0:00 - መግብያ
0:50 - አስተሳሰባችን ሰውነታችንን ያድነዋልም ይገድለዋልም
7:45 - 92% በሽታ የሚመጣው ከጭንቀት ነው
8:33 - የልባችን ቋንቋ አራት ብቻ ነው
10:40 - የጭንቅላታችንን አቅም እንወርቅ
11:29 - በመከፋት ጊዜ እነዚህን አራት ቋንቋዎች እንዴት እናስኪዳቸው?
13:38 - ምስጋና የህይወት ቁልፍ ነው
16:18 - ሁላችንም ሀላፊነቱ የምንወስደው ለራሳቸው ነው
20:06 - በምስጋና ውስጥ ትንፋሻችንን ልብ ማለት
20:33 - እዚህ ዓለም ውስጥ ምንም ብናደርግ ከፍቅር እና ከፍርሃት አይወጣም
22:26 - በልብ ቋንቋ በሆነው በምስጋና ተናገሩ
22:49 - ትክክለኛው ቦታና መስመር ላይ እንዳለን የሚነግረን መረጋጋት ነው
24:15 - ልቡንና አይምሮውን አንድ አርጎ መስራት የቻለ ሰው ውጤታማ ይሆናል
✅Follow and Subscribe us on
https://www.facebook.com/thegreatnessshow
https://www.tiktok.com/@thegreatnessshow
https://www.instagram.com/thegreatnessshow
https://t.me/thegreatnesssho
📌የግሬትነስ እስኩል (Greatness School) አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያሉትን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ!
ስልክ ቁጥር፡ በ0989727272, 0938888822 ወይም በ0118529442 ይደውሉልን! ወይም [email protected] ላይ ይጻፉልን።
📌የቪዲዮ ስልጠናዎቻችንን ለመውሰድ www.greatnessschool.com ይጎብኙ!
📌የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፡
- 📍የስሜት ብስለት ስልጠና፡ (የራስዎን ስሜት ለመረዳት እና ለማስተዳደር፣ እንዲሁም የሌሎችን ስሜት ለመለየት እና ለማስተዋል የሚያግዝ)
- 📍 የህይወት ገጾች ስልጠና ስልጠና፡ (በ12 የህይወት ዘርፎች ለማጎልበት የሚረዳ)
- 📍 መሰረታዊ የንግድ ስራ ስልጠና፡ (በሙሉ የራስ መተማመን ገንዘብንም ጊዜንም ቆጥበው ንግድን ለማስኬድ የሚረዳ)
- 📍 የሊደርሺፕ ስልጠና፡ (የመሪነት አቅምን ለማሳደግ የሚረዳ)
🔎 የምንሰጠውን የስልጠና አገልግሎቶች በግል ፣ በቡድን ሆኖ በአካል ወይም በኦንላይን (Online) ለማግኘት እንዲሁም ድርጅቶች ለሰራተኞቻችሁ እነዚህን አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ። በተጨማሪም ይህ አገልግሎት በሃገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ዉጪ ላሉ ሰወች እና ድርጅቶች ክፍት ነው።
92% በሽታ የሚመጣው ከጭንቀት ነው! ጤናማ ህይወት ለመምራት ይህንን ይመልከቱ! #የህይወትገጾች #TheGreatnessShow #newyear #ethiopia #motivational #greatness #habesha #motivationalvideo #habesha #TheGreatnessShow #greatness show #greatness #SofiaAbdulkadir #SofiaConsultancy #SofiaMidea #Mindset #motivationalspeech #personaldevelopment #coaching #lifecoach #coach #selfhelp #personalgrowth #lifecoaching #businessclass #personaldevelopmentplan #ግሬትነስሾው #ድንቅልጆች #ቡናከሰላምጋር #ቡናፖድካስት #dawitdreams #manyazewal #eshetumelese #fitsumfiseha
እንኳን ወደ ዘግሬትነስ ሾ በሰላም መጣችሁ!
ይዛሬ እንግዳችን የዮጋ እና አርት ኦፍ ሊቪንግ (Art of Living) አሰልጣኝ እና ባለሞያ የሆነችሁን ምግባር አያሌው ናት። በዚህ ቪዲዮ ከምግባር ጋር እስትንፋስ ለውስጣዊ ሰላምና ለዘለቄታዊ ደስታ ቁልፉ እንደሆነ ፣ ጭንቀትንና ውጥረትን እንደእሚቀንስ እንዲሁም እስትንፋስ አእምሮን፣ ሰውነትንና ስሜትን እንዴት መፈወስ እንደሚችል እንመለከታለን።
ይህንን ቪዲዮ እስከ መጨረሻ በመመልከት ቁምነገር ታገኙበት ዘንድ የዘውትር ግብዣችን ነው። መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ!
Welcome to The Greatness Show!
Our guest today is Mibgar Ayalew, a Yoga and Art of Living trainer and expert. In this video, we will explore with Mibgar how breath is the key to inner peace and lasting happiness, how it reduces stress and tension, and how breath can heal the mind, body, and emotions.
It is our constant invitation to you to watch this video until the end and gain valuable insights. Have a good time!
ይህንን ቪዲዮ ከተማራቹበት ቪዲዮን Like 👍 ያድርጉ።
በተጨማሪም እንደዚህ አይነት የግል ክህሎት ማዳበርያ (Personal Development) ስልጠና ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ 🔔 (Subscribe) ያድርጉ።
እንዲሁም በዚህ ቪዲዮ ላይ ያላችሁን አስተያየት በሃሳብ መስጫው (Comment) 💬 ስፍራ ላይ ሃሳቦን ያጋሩን።
✅Follow and Subscribe us on
https://www.facebook.com/thegreatnessshow
https://www.tiktok.com/@thegreatnessshow
https://www.instagram.com/thegreatnessshow
https://t.me/thegreatnesssho
📌የግሬትነስ እስኩል (Greatness School) አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያሉትን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ!
ስልክ ቁጥር፡ በ0989727272, 0938888822 ወይም በ0118529442 ይደውሉልን! ወይም [email protected] ላይ ይጻፉልን።
📌የቪዲዮ ስልጠናዎቻችንን ለመውሰድ www.greatnessschool.com ይጎብኙ!
📌የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፡
- 📍የስሜት ብስለት ስልጠና፡ (የራስዎን ስሜት ለመረዳት እና ለማስተዳደር፣ እንዲሁም የሌሎችን ስሜት ለመለየት እና ለማስተዋል የሚያግዝ)
- 📍 የህይወት ገጾች ስልጠና ስልጠና፡ (በ12 የህይወት ዘርፎች ለማጎልበት የሚረዳ)
- 📍 መሰረታዊ የንግድ ስራ ስልጠና፡ (በሙሉ የራስ መተማመን ገንዘብንም ጊዜንም ቆጥበው ንግድን ለማስኬድ የሚረዳ)
- 📍 የሊደርሺፕ ስልጠና፡ (የመሪነት አቅምን ለማሳደግ የሚረዳ)
🔎 የምንሰጠውን የስልጠና አገልግሎቶች በግል ፣ በቡድን ሆኖ በአካል ወይም በኦንላይን (Online) ለማግኘት እንዲሁም ድርጅቶች ለሰራተኞቻችሁ እነዚህን አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ። በተጨማሪም ይህ አገልግሎት በሃገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ዉጪ ላሉ ሰወች እና ድርጅቶች ክፍት ነው።
#motivational #greatness #habesha #motivationalvideo #habesha #hailegebresilase #ኃይሌገብረስላሴ #TheGreatnessShow #greatness show #greatness #SofiaAbdulkadir #SofiaConsultancy #SofiaMidea #Mindset #motivationalspeech #personaldevelopment #coaching #lifecoach #coach #selfhelp #personalgrowth #lifecoaching #businessclass #personaldevelopmentpl
🎙️ Conversations that spark change. Don’t miss The Greatness Show on Apple Podcasts!
https://podcasts.apple...
እንኳን ወደ ዘግሬትነስ ሾ በሰላም መጣችሁ!
በዛሬው ቪዲዮ የኦሎምፒክ ሻምፒዮን፣ ስራ ፈጣሪ እና ታላቅ አርአያ የሆነውን ታላቁን አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴን ይዘን ቀርበናል። በስፖርትም ሆነ በንግድ ዘርፍ ውስጥ ያለፈበትን መንገድ እና ያስመዘገባቸውን ስኬቶች በጥልቀት እንመለከታለን። ስኬትን በመቅረጽ ረገድ ዲስፕሊን፣ ራዕይ እና ጽናት ያላቸውን ሚና እንመረምራለን።
በዚህ ቪዲዮ ኃይሌ የሚከተሉትን ሀሳቦች ያካፍለናል:-
•ከአትሌቲክስ ባሻገር አሸናፊ አስተሳሰብ መገንባት፣
•ፈተናዎችን ወደ ዕድሎች የመለወጥ ጥበብ
•ስለ የግል እድገት አስፈላጊነት
•የእሱን የንግድ ጉዞ እና የመሪነት መርሆች
ይህ ውይይት ወደ ስኬት ለሚያደርጉት ጉዞ እጅግ አጋዥ እና አስተማሪ ነው።
ከኢትዮጵያ ታላላቅ አስኬታማ ሰዎች አንዱ ከሆነው ከኃይሌ ገብረሥላሴ ለመማር አሁኑኑ ይህንን ቪዲዮ ይመልከቱ።
Welcome to The Greatness Show!
In today's video, we present the legendary athlete Haile Gebrselassie, Olympic champion, entrepreneur, and a great role model. We take an in-depth look at the path he has taken and the successes he has achieved both in the sports and business sectors. We examine the role of discipline, vision, and perseverance in shaping success.
In this video, Haile shares the following insights:
•Building a winning mindset beyond athletics.
•The art of turning challenges into opportunities.
•On the importance of personal development.
•His business journey and leadership principles.
This conversation is extremely helpful and educational for your journey to success.
Watch this video now to learn from Haile Gebrselassie, one of Ethiopia’s greatest achievers.
ይህንን ቪዲዮ ከተማራቹበት ቪዲዮን Like 👍 ያድርጉ።
በተጨማሪም እንደዚህ አይነት የግል ክህሎት ማዳበርያ (Personal Development) ስልጠና ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ 🔔 (Subscribe) ያድርጉ።
እንዲሁም በዚህ ቪዲዮ ላይ ያላችሁን አስተያየት በሃሳብ መስጫው (Comment) 💬 ስፍራ ላይ ሃሳቦን ያጋሩን።
✅Follow and Subscribe us on
 / thegreatnessshow
 / thegreatnessshow
 / thegreatnessshow
https://t.me/thegreatn...
📌የግሬትነስ እስኩል (Greatness School) አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያሉትን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ!
ስልክ ቁጥር፡ በ0989727272, 0938888822 ወይም በ0118529442 ይደውሉልን! ወይም [email protected] ላይ ይጻፉልን።
📌የቪዲዮ ስልጠናዎቻችንን ለመውሰድ www.greatnessschool.com ይጎብኙ!
📌የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፡
•📍የስሜት ብስለት ስልጠና፡ (የራስዎን ስሜት ለመረዳት እና ለማስተዳደር፣ እንዲሁም የሌሎችን ስሜት ለመለየት እና ለማስተዋል የሚያግዝ)
•📍 የህይወት ገጾች ስልጠና ስልጠና፡ (በ12 የህይወት ዘርፎች ለማጎልበት የሚረዳ)
•📍 መሰረታዊ የንግድ ስራ ስልጠና፡ (በሙሉ የራስ መተማመን ገንዘብንም ጊዜንም ቆጥበው ንግድን ለማስኬድ የሚረዳ)
•📍 የሊደርሺፕ ስልጠና፡ (የመሪነት አቅምን ለማሳደግ የሚረዳ)
🔎 የምንሰጠውን የስልጠና አገልግሎቶች በግል ፣ በቡድን ሆኖ በአካል ወይም በኦንላይን (Online) ለማግኘት እንዲሁም ድርጅቶች ለሰራተኞቻችሁ እነዚህን አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ። በተጨማሪም ይህ አገልግሎት በሃገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ዉጪ ላሉ ሰወች እና ድርጅቶች ክፍት ነው።
#motivational #greatness #habesha #motivationalvideo #habesha #hailegebresilase #ኃይሌገብረስላሴ #TheGreatnessShow #greatness show #greatness #SofiaAbdulkadir #SofiaConsultancy #SofiaMidea #Mindset #motivationalspeech #personaldevelopment #coaching #lifecoach #coach #selfhelp #personalgrowth #lifecoaching #
ይህንን ቪዲዮ ከተማራቹበት ቪዲዮን Like 👍 ያድርጉ።
በተጨማሪም እንደዚህ አይነት የግል ክህሎት ማዳበርያ (Personal Development) ስልጠና ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ 🔔 (Subscribe) ያድርጉ።
እንዲሁም በዚህ ቪዲዮ ላይ ያላችሁን አስተያየት በሃሳብ መስጫው (Comment) 💬 ስፍራ ላይ ሃሳቦን ያጋሩን።
TimesCodes
01:38 በልጅነቴ የገጠመክ ካደክ በኋላ ደሞ ተፅኖአሳድሮብኛል የምትለው ነገር ምንድነው?
04:32 ሕይወትን ወይም ስራን በተለየ መንገድእንድታይ ያደረገህ አንድ አጋጣሚ?
09:15 ራስህን ሳታመን አንተን ያመነክ ማነው? ምንልዩነት አመጣ?
14:00 አስተሳሰባችን በሂደት ይቀየራሉ ስለዚህ አሁንላይ ከዚህ አስተሳሰብ አመለካከትበልጬዋለውየምትለውን? በፊት ይዘከው የነበረ አሁን ትቸዋለሁብለህ የምትለው እይታ ምንድነው?
19:19 ከጭንቀት ሰዓት ያዝ የሚያደርግክ የሚደግፋክነገር ምንድነው?
23:28 አሁን ያለክ የደስታ ትርጉም ምንድነው?
25:39 ሰዎችን በማገዝ እና የራሳችንን ኃይልበመጠበቅ መሃል እንዴት ነው ሁለቱን አንድ ላይየምታስኪደው?
27:39 ሰዎች በማገዝ እና የራሳችንን ሀይል በመጠበቅመሃል እንዴት ነው ሁለቱን የምታስኬደው?
30:05 በጣም የፈተነኝ የንግድ ጊዜ ብለክየምታስበው? ያንንስ እንዴት አለፍከው?
37:01ስለ እራስክ ምን ተማርክ?
38:38 የዛሬ አምስት ዓመት ላይ የት የማገኝክይመስልካል?
41:19 በዚህ ህይወት የምትጓጓለት ነገር ምንድነው
✅Follow and Subscribe us on
https://www.facebook.com/thegreatnessshow
https://www.tiktok.com/@thegreatnessshow
https://www.instagram.com/thegreatnessshow
https://t.me/thegreatnessshow
📌የግሬትነስ እስኩል (Greatness School) አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያሉትን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ!
ስልክ ቁጥር፡ በ0989727272, 0938888822 ወይም በ0118529442 ይደውሉልን! ወይም [email protected] ላይ ይጻፉልን።
📌የቪዲዮ ስልጠናዎቻችንን ለመውሰድ www.greatnessschool.com ይጎብኙ!
📌የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፡
- 📍የስሜት ብስለት ስልጠና፡ (የራስዎን ስሜት ለመረዳት እና ለማስተዳደር፣ እንዲሁም የሌሎችን ስሜት ለመለየት እና ለማስተዋል የሚያግዝ)
- 📍 የህይወት ገጾች ስልጠና ስልጠና፡ (በ12 የህይወት ዘርፎች ለማጎልበት የሚረዳ)
- 📍 መሰረታዊ የንግድ ስራ ስልጠና፡ (በሙሉ የራስ መተማመን ገንዘብንም ጊዜንም ቆጥበው ንግድን ለማስኬድ የሚረዳ)
- 📍 የሊደርሺፕ ስልጠና፡ (የመሪነት አቅምን ለማሳደግ የሚረዳ)
🔎 የምንሰጠውን የስልጠና አገልግሎቶች በግል ፣ በቡድን ሆኖ በአካል ወይም በኦንላይን (Online) ለማግኘት እንዲሁም ድርጅቶች ለሰራተኞቻችሁ እነዚህን አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ። በተጨማሪም ይህ አገልግሎት በሃገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ዉጪ ላሉ ሰወች እና ድርጅቶች ክፍት ነው።
#motivational #greatness #habesha #motivationalvideo #habesha #TheGreatnessShow #greatness show #greatness #SofiaAbdulkadir #SofiaConsultancy #SofiaMidea #Mindset #motivationalspeech #personaldevelopment #coaching #lifecoach #coach #selfhelp #personalgrowth #lifecoaching #businessclass #personaldevelopmentplan
From the publisher's feed
Welcome to The Greatness Show Podcast.Here you find a recording of The Greatness Show programs. enjoy