ወንጌል:-
- ከሰው ልጅ ውድቀት ጀምሮ ረጅም ዘመናትን የተሻገረ የእግዚአብሔር የማዳን ሀሳብ ነው::
- የእግዚአብሔርን የማዳን ሀሳብ የምስራች እንደያዘ እንደዚሁ ደግሞ ፍርድንም የሚናገር ነው::
- ለሰው ሁሉ የሆነ ሁሉን ያካተ ለኃጢአተኛ የተሰጠ ነው::
*** ወንጌል አንዱን ጌታና አዳኝ እየተናገረ ነገር ግን የተለያዩ ስሞችን ይዟል:: ከእነዚህም ውሰጥ:-
- የእግዚአብሔር ወንጌል , የክርስቶስ ወንጌል , የመዳን ወንጌል , የፀጋ ወንጌል , የትነሳኤ ወንጌልና የዘላለም ወንጌል ሌሎችም::
*** በዚህና በሚቀጥሉት ተከታታይ ትምህርቶች ዝርዝር ሀሳቦችን እንማራለን::