Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.
March 27, 2021መንፈሳዊ ውጊያ:: መዝ.124በአማኝ ህይወት መንፈሳዊ ውጊያ የሚጀምረው ጌታ ኢየሱስን ህይወቱ ካደረገበትና መንፈሳዊ ሰው ከሆነበት ቀን ጀምሮ ነው:: የእያንዳዳችን የመንፈሳዊ ውጊያ የጦርነቱ ምክንያትና ደረጃ እንዳየለንበት መንፈሳዊ እድገት ደረጃ ይለያያል::*** በዚህ ትምህርት በመንፈሳዊ ህይወታችን ለምን እንደምንፈተን የፈተና አይነትና ከፈተና መውጫውም እንዴትና በምን እንደሆነ እንማራለን::...more47minPlay
March 26, 2021መመለስ ሐጌ.1-15አንዳንድ በህይወታችን የሚያልፉ ሁኔታዎችና ነገሮች በማስተዋል ከመረመርናቸውና ካዳመጥናቸው ወደ ጌታ አንድንመለስ የሚናገሩ መልዕክቶች ናቸው:: መመለስ ዋጋ ያሰከፍላል ነገር ግን በረከትና ፈውሱ ብዙ ነው:: መመለስ ከልብ ወደ ጌታ ሀሳብ ወደ ጌታ ፈቃድ መመለስ ነው::ከጌታ ርቀን ዙሪያችን ሰላምና ደሰታ ቢመስለን አንታለል:: ለጊዜው ሰለሆነ:: እግዚአብሔር ግን እንድንመለስ በተለያየ ሁኔታ ድመፁን ሲያሰማን ደግሞም ሲጠብቀን ለአሁን ህይወታችን ደግሞም ለዘላለም ለሆነው ሰላምና ደሰታ ነው::...more45minPlay
March 24, 2021የንሰሃ ጥሪ ሉቃስ 13 :1-9ሰዎች በሚያልፉበት ወይንም በድካማቸውና በውድቀታቸው ልንፈርድና ራሳችንንም ልናፀድቅ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ አይደለም:: ፍርድ የእግዚአብሐር ነው:: እኛ ግን እግፈዚአብሔርን በመፍራትናበትህትና ልንኖር ያስፈልጋል::እውነተኛ ነስሃ ልብን በእግዚአብሔር ፊት በማዋረድና ዝቅ በማለት ይጀምራል:: ደግሞም መፀፀትና ማዘን ብቻ ሳይሆን ንስሃ አቅጣጫ መለወጥና የንስሃ ፍሬ ማፍራትን ይጠይቃል::...more40minPlay
March 24, 2021እግዚአብሔር ይናገረናል::እግዚአብሔር ቸርና መልካም አምላክ ነው:: የሚያይና የሚሰማ ደግሞም የሚናገር ነው:: ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ በምናልፍበት ሁኔታ ውስጥ የሚያፅናና ደግሞም ለፀሎታችን መልስ የሚሆን ድምፁን ከማሳየት ይዘገያል:: በራሱ ጊዜ የከበረውን ሀሳቡን እስከሚገልጥበት ሰአት ድረሰ አና እንዲሁም ነገን ሊናገረን ሲፈልግ ዛሬ ዝም ይለናል:: የእግዚአብሔር መዘግየት በራሱ ጊዜ ሊገለጥ ካለው ነገር ጋር የተያያዘና ደግሞም ከእምነትና ከህይወት ምስክርነት ነገ ሊሆን ካለው ነገር ጋር የተያያዘ ነው::...more45minPlay
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.