በእግዚአብሔር ፊት በፆምና በፀሎት መሆን አስፈላጊና ከእርሱ ዘንድ ወደ እኛ የሚመጣውን ፈቃዱን የምንሰማበት ወደፊትም ያለውን ሀሳቡን የምንቀበልበት ነው::
እግዚአብሔር በማንኛውም ሁኔታ ውስጥና ጊዜ ሊያናግረን ለጸሎታችንም መልሰ ሊሰጠን ይችላል:: ነገር ግን አዕምሮአችንና ልባችን በእርሱ ቁጥጥጥ ስር መሆን አለበት::
*** በክፉው ወጥመድ እነዳንያዝ የጌታንም ድምፅ ከመስማት እንዳንከለከል በዙሪያችን ከምናየውና ከምንሰማው ልንጠበቅ ያስፈልጋል::