Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.
March 03, 2021እግዚአብሔር መራራውን ጣፋጭ ያደርጋል ሩት 3፥ 1-18 ክፍል ሦስትእግዚአብሔር ነገርን ሁሉ ውብ አድርጎ ይሰራል:: ካለንበት ሁኔታ ወይንም ከምንልፍበት ነገር ተነስተን የተረሳን የተተውን ቢመስለን እንኳ እግዚአብሔር ግን ታናሽ የተባለውን የተናቀውን ነገርና ማንነታችንን ሊጠቀም ከዘላለም በፊት በእኛ ላይ ወዳለው ሀሳቡ እኛን የሚያስጠጋበት ወደ ከፍታውም የሚያወጣበት ይሆናል::*** እግዚአብሔር የመልካም ገር ሁሉ ምንጭ ነውና የእርሱ ጊዜ ብቻ ይሁን እንጂ እግዚአብሔር መራራ የተባለውን ህይወታችንን እና ነገራችንን ወደ ጣፋጭ ሊቀይር የታመነ ነው:: እኛም ፀንተን እንጠብቀው::...more37minPlay
March 03, 2021አልፎ ማየትሰው መንፈሳዊ አይኑ ተከፍቶ ካለበት ሁኔታ አልፎ የእግዚአብሔርን ፈቃድና ሀሳብ ማየት ካልቻለ በእርሱ ሊሆን ካለው የጌታ ሀሳብ ጋር ይተላለፋል:: አልፎ የሚያይ አማኝ ህይወቱ በከፍታ የሆነ ከእግዚአብሔርም ጋር የተስማማ ነው:: ሰለዚህ የመንፈሳዊ ህይወታችን እድገትና ያለንበት ከፍታ አይኖቻችን ተከፍተው በዙሪያችን ካለው ሁሉ አልፈን የጌታን ፈቃድና ሀሳብ ያየነውን ያህል ነው::***አማኝ በእምነት ፀንቶ ሊቆም ደግሞም በአምላኩ ሊታመን የሚችለው ካለበት ሁኔታና ነገሮች ባሻገር አልፎ የእግዚአብሔርን የተስፋ ቃሉን በማየት ነው::...more45minPlay
March 02, 2021መንፈሳዊ እድገትልጆች በወላጆቻቸው ዘንድ ማደጋቸው በጉጉት የሚጠበቅና ደስ የሚያሰኝ እንደሆነ እንዲሁ በመንፈሳዊ ህይወታችን በነገር ሁሉ ማደጋችን በእግዚአብሔር ዘንድ የሚጠበቅና ደስ የሚያሰኝ ነው:: በመንፈሳዊ ህይወቱ ያደገ ሰው በፅድቅ ይገለጣል:: እግዚአብሔርን ደስ የማያሰኘውን ሁሉ ኃጢአትንና ሰጋን እምቢ የማለት ሀቅም ይኖረዋል::*** ያደገ አማኝ በአምላኩ የሚታመን የሚመካም ነው:: በዙሪያው ከሚያየውና ከሚሰማው በላይ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ይላል::...more34minPlay
March 02, 2021እርስትን መውረስ:: ኢያ.12 አና 13እግዚአብሔር ያሰበልንን የአሁኑንም ሆነ ዘላለማዊውን እርስት ለመውረስ ቀዳሚው እኛ በጌታ ልንወረስ ያስፈልጋል:: በጌታ ያልተወረሰ ለእርሱ ያልተገዛ ማንነታችን ከጌታ ለምንቀበለው ማንኛውም ነገር እንቅፋት ይሆናል::በአመታት መካከል እስራኤልን በድንቅ የመራ የረዳ ዛሬም ለህዝቡ ጌታ ታማኝ ነው:: ይመራል: ሞገስ ይሆናል: ይባርካል: ብርታትና ጉልበትም ይሆናል:: ከእኛ የሚጠበቀው ሙሉ በሙሉ ራስን ለፈቃዱ ማስገዛት ደግሞም ጌታ ለእኛ ያሰበልንን ማየት ነው::...more43minPlay
March 01, 2021እግዚአብሔር ያስባልእግዚአብሔር የእርሱ የሆኑትን አይተውም እንደ ተስፋ ቃሉ ያስባል:: አያለፍንበት ያለው ህይወትና ኑሮ:: እንደጠበቅነው ወይንም እንደተባለልን ባይሆንም እንኳ ጌታ የታመነ አምላክ ነው:: ያስባል:: በጊዜውም ይመጣል:: አስበኝ ያሉ ሁሉ ታስበዋል::*** እግዚአብሔር ህዝቡን ያስባል :: ባህርይው ስለሆነ:: በዚህም ለእኛ ያለው በጎነቱና ፍቅሩ ደግሞም ምህረትና ቸርነቱ ይገለጥበታል::...more25minPlay
March 01, 2021ለብቻ ለጌታ መገኘትእግዚአብሔር ለሰው ሁሉ ያለው በጎ ፈቃዱ በልጁ አምነው የዘላለም ህይወት አንዲሆንላቸው ደግሞም በዚህ አለም እንዲያገለግሉት ሀሳቡንም እንዲያከናውኑ ነው:: ከዘላለም የሆነው የመለኮት ሀሳቡም የሚያርፍበት እርሱ እግዚአብሔር በግል ያገኘው ሰው ነው:: በግል ለጌታ ያልተገኘ ሰው የጠራ ፍሬ ያለው የጌታ ሀሳብ በህይወቱ አይታይም:: እግዚአብሔር ብቻችንን ሲያገኘን እኛም ደግሞ ስንገኝለት ፀጋ ይጨመራል:: በእግዚአብሔር ቃል እናድጋለን አከሔዳችን የተለየ ይሆናል:: ከማያንፅ ፍሬ ከሌለው ከአለም ሀሳብና ስራ እንለያለን::...more27minPlay
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.