Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ዶይቼ ቬለ የዕለቱን ዋና ዋና ዜናዎች ከኢትዮጵያ እና ከመላው ዓለም በየቀኑ ያቀርባል። የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ጨምሮ የመላው ዓለምን ውሎ የተመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎች በሰባቱም የሣምንቱ ቀናት ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከዶይቼ ቬለ ያድምጡ። የዶይቼ ቬለን ዜናዎች በአፕል ፖድካስት... more
FAQs about የዓለም ዜና:How many episodes does የዓለም ዜና have?The podcast currently has 2,860 episodes available.
January 27, 2024የጥር 18 ቀን 2016 የዓለም ዜናምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተለያዩ አካባቢዎች “እያጋጠሙ ያሉ የሰላም እጦቶች”ን ጨምሮ የኢትዮጵያ ችግሮች “ህዝብን ባሳተፈ ሁኔታ ዘላቂ መፍትሔ” ሊበጅላቸው እንደሚገባ አሳሰቡ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ “በአንድም ሆነ በሌላ መልኩ ላጎደልኩት ሁሉ ነገር ይቅርታ እጠይቃለሁ” ብለዋል። መቀመጫውን በዘ-ሔግ ያደረገው ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት ደቡብ አፍሪካ ባቀረበችው ክስ መሠረት እስራኤል ተግባራዊ እንድታደርግ ያዘዛቸውን አስቸኳይ እርምጃዎች እንደሚደግፍ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን አስታወቀ። የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በደቡብ ሱዳን ለሚገኙ ስደተኞች ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ተጨማሪ ዕርዳታ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረቡ...more8minPlay
FAQs about የዓለም ዜና:How many episodes does የዓለም ዜና have?The podcast currently has 2,860 episodes available.