Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 632 episodes available.
July 15, 2026የሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየዜና መጽሔት ቀዳሚው ዘገባ ዛሬ በይፋ የተጀመረውን ብሔራዊ ምክክር ጉባኤ ይመለከታል፤ የአየር ንብረት መዛባት በክረምቱ ግብርና ላይ የደቀነው ስጋት፤ የአሜሪካው አምባሳደር የመቀለ ጉብኝት፤ አሜሪካ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን በተመለከተ የወሰደችው የፖሊሲ ለውጥ እንዲሁም የትናንቱን የፈረንሳይ ስፔን ጨዋታ እና የዛሬውን የዓለም ዋንጫ ተጋጣሚዎች የሚመለከቱ ዘገባዎችን አካቷል...more21minPlay
July 14, 2026የዜና መጽሔት፤ ሐምሌ 7 ቀን 2028 ዓ.ም ማክሰኞበዜና መጽኄት ስድስት ዘገባዎችን ይዟል- የዓለም ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜን በተለመለከተ ቃለ መጠይቅ ነው ። ነገ ስለሚጀመረው የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ሰዎች ምን ይላሉ?፣ ነገ ስለ ሚጀረው የአገራዊ ምክክር ጉባኤ ምን ተባለ?፣ በአማራ ክልል የተፈናቃዮች የድረሱልን ጥሪ፤ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን አገራዊ ውይይት በጅግጅጋ እንዲሁም የጊምቢ- ኖሌካባ እና ሜቱ መንገድ ግንባታ መጓተት የሚሉ ዘገባዎችን ያስተነትናል።...more31minPlay
July 10, 2026የሐምሌ 3 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየዓለም ዜናን በሚከተለው በዛሬው የዜና መጽሄት ፣ በእሥር ላይ ስለሚገኙ ፖለቲከኞች መፈታት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሰጡት ፍንጭ፤ በአርሲ አሰኮ በግጭት የተፈናቀሉ ነዋሪዎች የድጋፍ ጥያቄ፤ የኢሰመኮ የአምስት ዓመት ዕቅድ የመብት ጥሰቶችን ይቀንስ ይሆን?፤ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ወቀሳ የህወሓት ምላሽ፣ በአፍሪቃ የሚካሄዱ ምርጫዎች ዳያስፖራውን ማሳተፍ እንደለባቸው መገለጹ እንዲሁም አንድነት ላይ ያተኮረው የኔቶ ጉባኤ ይሰኛሉ ዘገባዎቹ ። የወጣቶች ዓለም መሰናዶ ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች፦ የመረጃ ሰጪ መተግበሪያዎች የንባብ ባህልን እያዳከሙ ይሆን? በሚል ርእስ ተቀናብሯል ።...more29minPlay
July 07, 2026የማክሰኞ ሰኔ 30 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ዜና መጽሔትየዜና መጽሔት ጥንቅራችን፣ ጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ አሕመድ ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ለጦርነት እየተዘጋጀ ነዉ ሲሉ፣ -የዚያዉ ከትግራይ ክልል ወጣቶች ደግሞ አፈሳና የጦርነት ዝግጅት እንዳሳሰባቸዉ እያስታወቁ ነዉ።የዳግም ጦርነት ዝግጅት፣ ወቀሳና ሥጋቱን ዜና መጽሔቱ በሁለት ዘገቦች ያስተነትናል።የኢትዮጵያ ምርጫ የጥቃት ኢላማ እንደነበር፣ የሐገሪቱ ምጣኔ ሐብት ግን ዘንድሮም በ10.2 በመቶ አድጓል መባሉ ከወደ አዲስ አበባ ተሰምቷል።ሌላዉ የዜና መፅሔት ርዕስችን በሱዳንዋ ሥልታዊ ከተማ አል-ዑቤይድ የተፈፀመዉ የመብት ጥሰትና ይደርሳል የተባለዉ ተጨማሪ ጥፋት የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ ኮሚሽንን እያባተለ መሆኑን ይቃኛል።...more21minPlay
July 06, 2026DW Amharic የሰኔ 29 ቀን 2018 ዜና መጽሔትበአፍሪቃ ቀንድ እየጨመረ የመጣው የጦርነት ስጋት፣ የፀጥታ ሥጋት ያጋጠመው የጋሞ ዞን ዛይሴ አካባቢ፣ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ያልተቀመጠዉ የትግራይ ክልል ቅሬታ...more15minPlay
July 03, 2026የሰኔ 26 ቀን 2018 የዜና መጽሔትእቅዱን አሳክቷል የተባለው የኢትዮጵያ የቡና ገቢ ፣ በአሜሪካ የትግራይ ማኅበረሰብ አባላት፣ስለትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ የሰጡት አስተያየት ፣በድሬደዋ የተማሪ ህፃናት ምገባን በተደራጃ መንገድ ማከናወን ያስችላል የተባለ ፕሮጀክት በይፋ መጀመሩ እንዲሁም የቀድሞ የኢራን ላዕላይ መሪ አያቶላህ አሊ ኻሚኒ አስከሬን ሽኝት የተሰኙት ርዕሶች ይተነተናሉ።...more23minPlay
July 02, 2026የሰኔ 25 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየዜና መጽሔት ዝግጅታችን ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን ታጣቂዎች 13 ሰዎች መግደላቸዉን የሚቃኝ ዘገባ ያስቀድማል።ዜና መፅሔቱ፣ ደቡብ ኢትዮጵያ የኮሬ ዞን አስተማሪዎች ተማሪዎችን ላለመፈተን ማደማቸዉን ከዞኑ አስተዳደር መልስ ጋር ያሰባጠረ ዘገባም አለዉ።የአዉሮጳ የሙቀት መጠን ማየልና የፖለቲካዊ መርሕ ለዉጥ ጥያቄ፣ የቻይና ኮሚንስት ፓርቲ 105ኛ ዓመት በአል፣ የዓለም የእግር ኳስ ግጥሚያ የአፍሪቃ ቡድናት ሽንፈት ያልናቸዉንም ርዕሶች ያስተነትናል።...more27minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 632 episodes available.