Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 377 episodes available.
August 04, 2025የሐምሌ 28 ቀን 2017 ዓም የዜና መጽሔትየዜና መጽሔት ጥንቅራችን "በግጭት ዐውድ የተባባሰ የሰብዓዊ መብት ጥሰት አለ" አለ ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ማስታወቁ፤ የኦሮሞ ልሂቃን ጥሪ እና የኦነግ መግለጫ ፣ የሰላም ስምምነቶች እስኪፈፅሙ የትግራይ ሠራዊት ወታደራዊ ቁመናውን ጠብቆ እንደሚቆይ መነገሩ፣ ከትግራይ የተፈናቀሉ የአማራ ክልል ተወላጆች ሮሮ ፣እንዲሁም ለምሥራቅ አፍሪቃ ማህበረሰብ አካላት ተደራሽ የሆነ ሁሉን አቀፍ መርሃ ግብር በዋሽንግተን ዲሲ ፤ የተሰኙ ርዕሶችን በስፋት ይዳስሳል...more22minPlay
August 01, 2025የሐምሌ 25 ቀን 2017የዜና መፅሔትየትግራይ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራውን አዲስ ፓርቲ መክሰሱ፤ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዝናብ መታጣቱና የሃይማኖት አባቶች ሕዝቡ ጸሎትና ዱአ እንዲሁም በፍራንክፈርት ጀርመን በመካሄድ ላይ የሚገኘውን በአውሮጳ የኢትዮጵያውያን የስፖርትና ባህል ዝግጅትን የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል የዜና መጽሔት...more15minPlay
July 31, 2025የሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓም የዜና መጽሔትየኦሮሚያ ክልል የሥነ-ምግባር ጉድለት አሳይተዋል ያላቸዉን በርካታ ሚሊሻዎች ማባረሩንየትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር የክልሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያሳለፈዉ ዉሳኔ በአዋሽ ሲሽር፣ የኢትዮጵያ የፈዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ደግሞ የሐገሪቱ ምርጫ ቦርድ በሲዳማ ፌደራሊስ ፓርቲ ላይ ያሳለፈዉን ዉሳኔ ሽሯል ፣መሐል አዲስ አበባን ያጥለቀለዉ ጎርፍ ምክንያት የዜና መፅሔት ያስቃኘናል...more18minPlay
July 30, 2025የሐምሌ 23 ቀን 2017 የዜና መፅሔትበሶማሌ ክልል የአስተዳደር መዋቅር፤ የቀጠለው የፓርቲዎች እና ሕዝብ ተቃውሞ፤ የሶማሌ ክልል ምክር ቤት በአዲሱ የወረዳዎች አደረጃጀት ውሳኔ፤ ሂውማን ራይትስ ዎች ሕግ አውጭዎች የሲቪል ድርጅቶች ማሻሻያ ረቂቅ ሕግን ውድቅ እንዲያደርጉ መጠየቁ፤ አብን ለመንግሥትና የፖለቲካ ኃይሎች ያቀረበው የሰላም ጥሪ፤ ናዳ ያስከተለው ስጋት በሺህዎችን ከመኖሪያ አካባቢያቸው ማስለቀቁን የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል የዜና መጽሔት...more21minPlay
July 28, 2025የሐምሌ 21 ቀን 2017 የዜና መፅሔትዜና መጽሔት ጥንቅር፤ 1, "ጦርነት ያብቃ፣ ሠላምና ዲሞክራሲ ይስፈን" ሲል መግለጫ ያወጣዉ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓረቲዎቸ ጥምረት 2, በትግራይ ደቡባዊ ዞን የቀጠለዉ ተቃዉሞ 3, ሶማሌ ክልል በሞያሌና ሌሎች አከባቢዎች ላይ ያወጣው አዲስ መዋቅር የገጠመው ተቃውሞእንዲሁም «በመንግስትና በፋኖ ሀይሎች መካከል የሚካሄደዉ ጦርነት ጭንቀት ዉስጥ ከቶናል» ሲሉ የተናገሩት በመጠለያ የሚኖሩ ተፈናቃዮች ጉዳይ የተሰኙ ርዕሶችን በስፋት እንዳስሳለን።...more17minPlay
July 25, 2025የሐምሌ 18 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ያሰሙት የሰላም ጥሪ፣ የደቡባዊ ትግራይ ዞን ሕዝብ፣የሐገር ሽማግሌዎችና የሐይማኖት መሪዎች ተቃዉሞ፣ የጎርፍ አደጋ በአዲስ አበባ አበባ-...more13minPlay
July 24, 2025የሐምሌ 17 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔትበዕለቱ የዜ መጽሔት «ሕዝብ ለመብቱ በአንድነት መቆም እንዲጀምር» ሲል ኢሕአፓ ጥሪ ማስተላለፉ፤ የቀይ ባህር ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ለዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ አቤት ማለቱ፤ የካሳ ክፍያ ከሕግ አንጻር እንዴት እየተተገበረ ነው? እንዲሁም ትግራይ ክልል የፖለቲካ አለመረጋጋትና የቱሪዝም እንቅስቃሴን የሚዳስሱ ዘገባዎች በተከታታይ ይቀርባሉ ።...more18minPlay
July 22, 2025የሐምሌ 15 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሔትየዜና መጽሔታችን በዛሬ ጥንቅሩ በደቡባዊ ትግራይ የስልጣን ሹም ሽሩ ያስከተለው ውዝግብ ፣በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ እና በጋምቤላ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የተፈጠረው ግጭት የበርካታ ሰዎች ህይወት መንጠቁ ፣ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ላይ የተሰጡ ሰሞንኛ አስተያየቶች እና የግድቡ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ምላሽ ፣ የብሄራዊ ባንክ ያለ ማስያዣ ብድር የሚሠጥበትን አሠራር ለመከለስ ማቀዱ እንዲሁም በርካታ ሃገራት በጋዛ ሰርጥ አስቸኳይ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ያስተላለፉትን ጠንካራ ጥሪ የተመለከቱ ዘገባዎች ተጠናቅረውበታል።...more21minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 377 episodes available.