ዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

Download on the App Store

ዜና መጽሔት episodes

  • DW Amharic የሚያዝያ 28 ቀን 2016 ዜና መጽሔት
    በነሐሴ 2014 የተመሠረተው የሲዳማ ፌድራሊስት ፓርቲ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እየተወዛገበ ነው። በትግራይ የሚገኙ አንድ ሚልዮን ገደማ የጦርነቱ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው ለመመለስ ተስፋ አድርገዋል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንና አገልጋዮቿ ላይ የሚደረገው "ማሳደድና እስር በአስቸኳይ ይቁም" ሲል እናት ፓርቲ ባወጣው መግለጫ ጠየቀ።
    14 min
  • የሐሙስ ሚያዚያ 24 ቀን፣ 2016 ዓ.ም. ዜና መጽሄት
    በዕለቱ መጽሄተ ዜና አምስት ጉዳዮችን እናስተነትናለን። ዘገባዎቹ፦ የቀሲስ በላይ መኮንን የችሎት ውሎ፤ ብርቱ ዝናም ተፈናቃዮችን ከድንኳናቸውም አፈናቀለ፤ የአውሮጳ ሕብረት ምክር ቤት ውሳኔ - የኢትዮጵያ ምላሽ፤ የነዳጅ እጥረት በኦሮሚያ ክልል እንዲሁም ስደተኞችን ለመግታት የአውሮጳ ኅብረት 1,07 ቢሊዮን ዶላር ለሊባኖስ ይሰኛሉ ።
    22 min
  • የሚያዝያ 23 ቀን 2016 የዜና መፅሔት
    መንግስት በየጊዜው የሚካሄዱ ግድያዎችንና የዘፈቀደ እስር እንዲያቆም መጠየቁ፣
    የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ምክትል ፕረዚደንት ጀነራል ታደሰ ወረደ ጋዜጣዊ መግለጫ፣
    የሃይማኖት መሪዎችና የሃገር ሽማግሌዎች በግጭት አፈታት ላይ ሚናቸው እየቀጨጨ እንደመጣ መገለጹን፣
    በአማራ ክልል ድርቅና መፈናቀል የተረጂዎች ቁጥር እንዲያሻቅብ ማድረጉን
    16 min
  • DW Amharic የዜና መጽሔት፤ የሚያዝያ 21 ቀን 2016 ዓ.ም ሰኞ
    ሶማሌላንድ እውቅና የምታገኝበትን ሥምምነት ከኢትዮጵያ ጋር በሁለት ወራት ገደማ ትፈራረማለች ተብሎ እንደሚጠበቅ የሶማሌላንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ። የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሐይቅ ለቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወጣቶች ፈጥሯል የተባለው የስራ እድል የራያ አላማጣና አካባቢው ተፈናቃዮች ይዞታ፣ እንዲሁም በአፋር በአማራ ኦሮምያ በሶማሌና በደቡብ ክልሎች የጎርፍ ስጋት ዜና መጽሔት የሚያስቃኘን ተጨማሪ ጉዳዮች ናቸው።
    19 min
  • የዜና መጽሔት፦ሚያዚያ 18 ቀን 2024 ዓ.ም.
    የዜና መጽሔት የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ሕብረት የውጭ ምንዛሪ ሒሳቡን ወደ ሌላ ሀገር ሊያዘዋውር ነው በሚል የተሰራጨው መረጃ "የተሳሳተ" ነው ብሏል፤ ይህንና ሌሎች ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥቷል ዘገባ አለን፤ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር የመግባቢያ ሰነድ የተፈራረመችው ሶማሊላንድና የበርበራ ወደብ ይዞታ፤ የምርጫ ቦርድ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በስድስት አካባቢዎች በሰኔ ምርጫ እንደሚካሄድ መግለጹ፤ እንዲሁም አቡጃ ናይጀሪያ ላይ የተካሄደውን የአፍሪቃ ጸረ ሽብር ጉባኤም የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል
    18 min
  • የሚያዝያ 17 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    የ23 ተከሳሾች የችሎት ውሎ
    የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለታጣቂዎች ያቀረበ ጥሪና ተግዳሮቱ
    የደኅንነት ምክር ቤቱ መግለጫ እና የተሰጡ አስተያየቶች
    የትምህርት ቤቶች መዘጋት በዎላይታ ዞን
    24 min
  • የሚያዚያ 16፣2016 ዜና መፅሔት
    የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት የሰላም ጥሪ-ተስፋና ስጋቱ ፤ «ከብልጽግና ፓርቲ ጋር የውህደት ውይይት አልጀመርኩም» ህወሓት፤በአማራና ትግራይ የይገባኛል ጥያቄ በሚነሳባቸው አዋሳኝ አካባቢዎች በተከሰተ ግጭት ከ50 ሺህ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታውቋል፤ያሻቀበው የዓለማችን የጦር መሣሪያ ግዥና ክምችት
    22 min

About ዜና መጽሔት

From the publisher's feed

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ…