ዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

Download on the App Store

ዜና መጽሔት episodes

  • የሚያዝያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    ከራያ አላማጣና ሌሎች ወረዳዎች በርካታ ህዝብ እየተፈናቀሉ ስለመሆናቸው፤
    በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ በኢትዮጵያ የሚገኙ የ 7 ሀገራት ኤምባሲዎች በጋራ ያወጡት መግለጫ ፤
    የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች እና ጸረ ሰላም የተባሉ ኃይሎች በጋምቤላ ስላደረሱት ጥቃት፣
    የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ሰሞኑን ከዓለም ባንክ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ጋር ስላደረጉት ውይይት
    እና በሃሰተኛ ሰነድ ገንዘብ በማዘዋወር የተጠረጠሩት የሃይማኖት አባት ጉዳይ
    20 min
  • የሚያዝያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    ስለድንበር ውዝግቡ የመቐለ ነዋሪዎች ምን አሉ?
    ለወልቃይትና ራያ አወዛጋቢ አካባቢዎች ፖለቲካዊ መፍትሔ ተጠየቀ፤
    የውጭ ጉዳይ መግለጫ ስለጄኔቫ ድጋፍ ማሰባሰብና ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች፤
    አሳሳቢው የልጃገረዶች ጠለፋ በኮሬ ዞን፤
    የሽዋልኢድ ዓመታዊ በዓል በጥንታዊቷ ሐረር ከተማ
    የአውሮጳ ኅብረት ልዩ የመሪዎች ጉባኤ አጀንዳዎችና ውሳኔዎች
    27 min
  • የሚያዝያ 9 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መጽሔት
    የአማራ ክልላዊ መንግሥት ከአወዛጋቢ አካባቢዎች እንዲወጣ ለህወሃት ያስተላለፈው ማስጠንቀቂያ፤
    ባለፈው ዓርብ አዲስ አበባ ላይ መገደላቸው የተነገረው የፋኖ አባላት አስከሬን እስካሁን ለቤተሰቦቻቸው አለመሰጠቱ፤
    ከጋዜጠኞች ጋር እንዲወያዩ ለጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ጥያቄ መቅረቡ፤
    ለኢትዮጵያ የሰብአዊ እርዳታ ጄኔቫ ላይ ከ600 ሚሊየን ዶላር በላይ መሰብሰቡን የተመድ የሰብአዊ እርዳታ ማስተባበሪያ መግለጹ፤
    በአሶሳ የተካሄደውን የግብርና ኢንቨስትመን መድረክ
    22 min
  • የሚያዝያ 7 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    የአማራና የትግራይ አዋሳኝ አካባቢዎች ውዝግብ ወዴት እየሄደ ነው?
    የእቅስቃሴ ገደብ በኦሮሚያ
    የኢትዮጵያ ፖለቲካ መዋቅራዊ መዛቦቶች እና መፍትሔያቸው እንዲሁም
    ኢራን በኢስራኤል ላይ የሰነዘረችው ጥቃት አላማና ግቡ
    19 min
  • የዓርብ ሚያዚያ 4 ቀን 2016 ዓ.ም መጽሄተ ዜና
    በዕለቱ መጽሄተ ዜና ስለፖለቲከኛ በቴ ዑርጌሳ ግድያ የፖለቲከኞች አስተያየት፤ የሳውዲ ተመላሾች አዲስ አበባ መግባታቸው፤ ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል መሣሪያ የማውደም ተግባር፤ ሰሜን ሸዋ ከመንገድ መከፈት 6 ቀን በኋላ፤ እንዲሁም በ96 ጥይት ተደብድቦ የተገደለው ጥቁር አሜሪካዊ የተሰኙ ርዕሰ ጉዳዮች ይተነተናሉ።
    21 min
  • የሐሙስ ሚያዝያ 3 ቀን፣ 2016 ዓ.ም መጽሄተ ዜና
    ከትናንት በስተያ የተገደሉት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ፖለቲከኛ በቴ ዑርጌሳ ስርዓተ ቀብር ዛሬ በትውልድ ከተማቸው መቂ ተፈጸመ። በትግራዩ ጦርነት ወቅት ሞተዋል ተብለው ቤተሰቦቻቸው የተረዱ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ፣በቀይ መስቀል በኩል ከቤተሰቦቻቸው ጋር በስልክ መገናኘታቸውን ቤተሰቦቻቸው ለዶቼቬለ ተናግሩ። እነዚህና የኢትዮጵያ የውኃ መማክርት ጥሪ፣ የአውሮጳ ፓርላማ ያጸደቀው አዲስ የፍልሰት ሕግ እንዲሁም የአሜሪካን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዘመቻ በጆርጅያ የዓለም ዜናን የሚከተለው የዜና መጽሔት የሚዳስሳቸው ጉዳዮች ናቸው።
    25 min
  • የዜና መጽሔት፦ ረቡዕ ሚያዚያ ሁለት ቀን 2016 ዓ.ም.
    የዛሬው የዜና መጽሄት በአመዛኙ የኢድ አልፈጥር ክብረ በዓል ላይ ያተኩራል። አምስት ልዩ የበዓል ዘገባዎችን ከአዲስ አበባ፣ ከአማራ ክልል የተለያዩ ተፈናቃዮች፤ ከመቐለ እና ከሐዋሳ፤ አካተናል። በኢትዮጵያ ሙዚቃ ጉልኅ አሻራ ያሳረፈውን የሙሉቀን መለሰን ሕልፈተ ሕይወት የሚመለከት ቅንብርም አለን ።
    21 min

About ዜና መጽሔት

From the publisher's feed

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ…