Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
July 22የሐምሌ 15 ቀን 2018 የዜና መፅሔትዜና መፅሔቱ፣ በሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የሲቪል ማሕበራት ተሳትፎ እና የታዛቢነት ሚና፣ ደብረብርሀን መጠለያ ውስጥ የሚገኙ ተፈናቃዮች ሮሮ ፣ የግብፅ የህዳሴ ግድብ ውንጀላና የኢትዮጵያዊው ተደራዳሪ ምላሽ፣ እንዲሁም በትግራይ የሰላሙ ተስፋ ምን ይመስላል? በተሰኙ ርዕሶች ስር የተቀናበሩ ዘገባዎች ይቀርቡበታል19 minPlay
July 20የሐምሌ 13 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየዜና መጽሔት ዝግጅታችን ፣ የኦሮምያ ክልል ምክር ቤት ጨፌ ስለክልሉ የፀጥታው ሁኔታ መምከሩን፣ -በሀገራዊ ምክክር ሂደቱ በአዲስ ጉባኤዉን የተቀላቀሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች አሉ መባሉን፣-በደቡብና ሰሜን ወሎ በመሰረተ ልማቶች ላይ የሚፈጸም ዝርፍያ መባባሱ፣ -የአፍሪቃ ቀንድን የበለጠ ስጋት ዉስጥ የጣለዉ የአሜሪካ እና የኢራን ዳግም ግጭት የተሰኙ ርዕሶችን በስፋት ይዳስሳል20 minPlay
July 17የሐምሌ 10 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ዜና መጽሔትየዓለም ዜናን የሚከተለዉ የምሽቱ የዜና መጽሔት፤ በአማራ ክልል በሴቶች ላይየሚደርሰው ወሲባዊ አካላዊና ጥቃት ተባብሷል መባሉ፤ በጊምቢ ወደ ቀያቸው የተመለሱ ዜጎች ቅሬታ፣በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር የሰሜን ኢትዮጵያ ጉብኝቶች፣በትግራይ የሰላምና ለውጥ ም/ቤት በአዲስ አበባ የተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ እንዲሁም በአሜሪካ ምርጫ ቻይና ጣልቃ ገብታለች ሲሉ ቻይናን የከሰሱት ዶናልድ ትራምፕ የተሰኙ ርዕሶችን በስፋት ይዳስሳል።26 minPlay
July 16የሐሙስ ሐምሌ 9 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ዜና መጽሔትዜናውን በሚከተለው የዜና መጽሔት፦ ትናንት ስለተጀመረው የኢትዮጲያ ብሔራዊ የምክክር ጉባኤ የተሳታፊዎች አስተያየት ፣ በሀገራዊ ምክክር ጉባኤው መጀመር፣ አካሄድ እና ውጤቱ ላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስተያየት በምክክሩ የሚሳተፉ ተወካዮቻቸውን የላኩት ተፈናቃዮች ከጉባኤው የሚጠብቁት፤ እንዲሁም የኢትዮጵያ የወደብና የቀይ ባህር ወሰን ጥያቄ ፣ አሜሪካ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን በተመለከተ የወሰደችው የፖሊሲ ለውጥ የዓለም እግር ኳስ የግማሽ ፍጻሜና የፍጻሜ ጨዋታዎች የዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅታችን የሚያስቃኘን ጉዳዮች ናቸው።28 minPlay
July 15የሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየዜና መጽሔት ቀዳሚው ዘገባ ዛሬ በይፋ የተጀመረውን ብሔራዊ ምክክር ጉባኤ ይመለከታል፤ የአየር ንብረት መዛባት በክረምቱ ግብርና ላይ የደቀነው ስጋት፤ የአሜሪካው አምባሳደር የመቀለ ጉብኝት፤ አሜሪካ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን በተመለከተ የወሰደችው የፖሊሲ ለውጥ እንዲሁም የትናንቱን የፈረንሳይ ስፔን ጨዋታ እና የዛሬውን የዓለም ዋንጫ ተጋጣሚዎች የሚመለከቱ ዘገባዎችን አካቷል21 minPlay
July 14የዜና መጽሔት፤ ሐምሌ 7 ቀን 2028 ዓ.ም ማክሰኞበዜና መጽኄት ስድስት ዘገባዎችን ይዟል- የዓለም ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜን በተለመለከተ ቃለ መጠይቅ ነው ። ነገ ስለሚጀመረው የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ሰዎች ምን ይላሉ?፣ ነገ ስለ ሚጀረው የአገራዊ ምክክር ጉባኤ ምን ተባለ?፣ በአማራ ክልል የተፈናቃዮች የድረሱልን ጥሪ፤ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን አገራዊ ውይይት በጅግጅጋ እንዲሁም የጊምቢ- ኖሌካባ እና ሜቱ መንገድ ግንባታ መጓተት የሚሉ ዘገባዎችን ያስተነትናል።31 minPlay
July 10የሐምሌ 3 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየዓለም ዜናን በሚከተለው በዛሬው የዜና መጽሄት ፣ በእሥር ላይ ስለሚገኙ ፖለቲከኞች መፈታት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሰጡት ፍንጭ፤ በአርሲ አሰኮ በግጭት የተፈናቀሉ ነዋሪዎች የድጋፍ ጥያቄ፤ የኢሰመኮ የአምስት ዓመት ዕቅድ የመብት ጥሰቶችን ይቀንስ ይሆን?፤ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ወቀሳ የህወሓት ምላሽ፣ በአፍሪቃ የሚካሄዱ ምርጫዎች ዳያስፖራውን ማሳተፍ እንደለባቸው መገለጹ እንዲሁም አንድነት ላይ ያተኮረው የኔቶ ጉባኤ ይሰኛሉ ዘገባዎቹ ። የወጣቶች ዓለም መሰናዶ ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች፦ የመረጃ ሰጪ መተግበሪያዎች የንባብ ባህልን እያዳከሙ ይሆን? በሚል ርእስ ተቀናብሯል ።29 minPlay