Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,841 episodes available.
December 30, 2024የታኅሣሥ 21 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የጅቡቲ ጉብኝትና የባለሙያ አስተያየትበትግራይ እየተፈጸመ ያለውን የወርቅ ማዕድን ዝርፊያ ያጋለጡ ጋዜጠኞች መታገትበኢትዮጵያ እየተከሰተ ስላለው ተደጋጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥየቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ዜና ዕረፍትና በስልጣን ዘመናቸው የሰሯቸው አበይት ተግባራት...more18minPlay
December 26, 2024የታኅሣሥ 17 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየሁለት የሰብአዊ መብት ተማጋች ድርጅቶች መታገድ ፤ የትግራይ ወርቅ በኤርትራ በኩል ይወጣል መባሉ እና የኤርትራ ምላሽ ፤ በሰሜን እና ደቡብ ወሎ ዞኖች ያለዕድሜ ጋብቻ መስፋፋት እና ያስከተለው ማህበራዊ ችግር ፤ የአሜሪካው ተመራጭ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የመስፋፋት ፍላጎት እና የተሰጠው ምላሽ...more18minPlay
December 25, 2024ታህሳስ 16 ቀን 2017 የዜና መፅሔትየዜና መጽሔት፤ የአቶ ክርስትያን ታደለና ዮሐንስ ቧያሌው ከቃሊቲ ወደ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት መዛወርን የሚመለከተውን ዘገባ በማስቀደም፤በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የጊቤ ወረዳ 12 ቀበሌዎች ጥያቄና ያስከተለው የአገልግሎት መስተጓጎል፤ የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክርቤት ቅሬታ እንዲሁም አገራዊ ምክክር ኮሚሽን የኦሮሚያ ክልልን አጀንዳ አሰባሰብ ማጠናቀቁን የሚመለከቱ ዘገባዎችንም ይዟል።...more19minPlay
December 24, 2024የታኅሣሥ 15 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔትሶማሊያ የኢትዮጵያ ጦር ጥቃት ፈጸመብኝ ስለማለቷበፈንታሌ ወረዳ ስለተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ፣በአላማጣ የትምህርት አለመጀመርና በአዲስ አበባ የልማት ተነሺዎች ስሞታ...more18minPlay
December 18, 2024የረቡዕ፤ ታኅሣሥ 9 ቀን፣ 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሄትየዜና መጽሔት በአማራ ክልል በመንግስት የተጠራ ሰልፍ ዛሬ ስለመካሄዱ እና ስለሰልፉ የፋኖ ምላሽ ላይ ያተኮሩዘገባዎች ቀዳሚ ናቸው ። እሥር ላይ ሆነው በሕመም ውስጥ ስለ ሚገኙት አቶ ክርስቲያን ታደለ እና አቶ ዮሐንስ ይዞታ እንዲሁም የትግራይ ክልል ፖለቲካዊ አለመረጋጋት ያስከተለው የምሁራን ፍልሰት እና ዶናልድ ትራምፕ ስለ ውጭ ጉዳይ ፖሊሲያቸው የተናገሩትንም አካቷል ።...more21minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,841 episodes available.