Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,841 episodes available.
January 14, 2025የጥር 6 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄት50 አኅጉራዊ የሲቪክ ድርጅቶች የኢትዮጵያ የሲቪክ ምኅዳሩ እጅግ አሳስቦናል ማለታቸው፤ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ተፈናቃዮች ይመለሱ ጥሪ ለፌዴራሉል መንግሥቱማሰማቱ፤ በኦሮሚያ ክልል የዞን መዋቅር ውዝግብ የትምህርት ዘርፍ መፈተን እንዲሁም የሎስ አንጀለስ ቃጠሎ የሚሉት ናቸዉ...more19minPlay
January 13, 2025DW Amharic የጥር 05 ቀን 2017 የዜና ጽሔትበመሻሻል ላይ ያለው የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ግንኙነት፣ “በቡግናና ዋግኽምራ በምግብ እጥረት ህፃናት እየሞቱ ነው” ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ፣ የጦርነት ተፈናቃዮች ሰላማዊ ሰልፍ በመቐለ፣ የኮሬ ዞን መንግሥት ሠራተኞች አቤቱታ...more20minPlay
January 08, 2025የታኅሣሥ 30 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄትሥጋት ያጫረው ጉልኅ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ አዲስ ዋጋ፤ ከሰላሳ በላይ የፊንጫ ስኳር ፍብሪካ ሠራኞች መታሰራቸው፤ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፈርሶ ዳግም እንደ አዲስ እንዲቋቋም ጥሪ መቅረቡ...more18minPlay
January 01, 2025DW Amharic የታኅሳስ 23 ቀን 2017 ዜና መጽሔትየብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ውሳኔዎች፤ «የከንቲባ ያለህ» የመቐለ ነዋሪዎች አቤቱታ፤ ከፍተኛ ስጋት የደቀነው የመሬት መንቀጥቀጥ፤ የተፈናቃዮች ምሬት በደቡብ ወሎ፤ የቤንዚን እጥረት በጋምቤላ...more22minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,841 episodes available.