Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,841 episodes available.
December 16, 2024DW Amharic የዜና መጽሔት፤ታህሳስ 7 ቀን 2017 ዓ.ም ሰኞየኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ በምህጻሩ ኢሰመጉ ዋና ሃላፊ አቶ ዳን ይርጋ የሚደርስባቸው ወከባ በመባባሱ ምክንያት አገር ለቀው መሰደዳቸውን ድርጅቱ ለዶቼቬለ አረጋግጧል። በሌላ በኩል የኢትትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በሦስት ሀገር በቀል የሲቪክ ድርጅቶች ላይ ጥሎት የነበረው እገዳ መነሳቱ ታዉቋል። ህወሓት በአንዳንድ አካባቢዎች አዳዲስ ሚሊሽያዎችን እየመለመለ ነው፣ በሕገ-ወጥ የወርቅ ማዕድን ቁፋሮ ላይም ተሰማርቷል ሲሉ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከሰሱ።ከ 3 ሺህ በላይ «የአዋሽ ኮምቦልቻ ሃራ የባቡር መንገድ ፕሮጀክት» ሠራተኞች ያለፉት 9 ወራት ደሞዛችን አልተከፈለንም ሲሉ ለዶቼቬለ ተናገሩ።...more18minPlay
December 13, 2024የታኅሳስ 4 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየዜና መጽሔት ዝግጅታችን፤ የአንካራው ስምምነት የኢትዮ-ሶማሊላንድ ስምምነትን ይሽራልን?የስልጣን ርክክብ የተደረገባት ሶማሌ ላንድ የኢትዮጵያና ሶማልያን ስምምነት ብሎም ስለመግባብያ ስምምነቱ ምን ብላ ይሆን ቃለ ምልልስ ይዘናል። እንዲሁም- በህዝብ ተሳትፎ ይሰራል የተባለው የወሎ ሆስፒታል ግንባታ የሀብት ብክነት አጋጠመው መባሉን ያስቃኘናል።...more17minPlay
December 11, 2024የታኅሣሥ 2 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዜና መጽሄትበዕለቱ መጽሄተ ዜና አምስት ጉዳዮችን እናስተነትናለን ። ሱሉልታ፦ በኦነግ-ኦነሰ አዲስ ጥቃት ያጠላው ስጋት፣ የደሴ አላማጣ መንገድ በፋኖ ትእዛዝ ተዘጋ፦ ኗሪዎች በኑሯችን ላይ ጫና ፈጥሮብናል አሉ፣ የመከላከያ አባል በጉጂ የአምስት ዓመት ሕጻን ወንድ በአሰቃቂ ሁኔታ ደፈረ መባሉ፣ በሱዳንና ደቡብ ሱዳን የሰላም ማስከበር ተልእኮ ላይ የነበሩ የትግራይ ተወላጆች ለከፋ ችግር መጋለጥ፣ እንዲሁም በአሙሩ ወረዳ የሚደርሱ ጥቃቶች መበራከት የሚሉ ናቸው ።...more21minPlay
December 09, 2024የኅዳር 30 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየዜና መጽሔት ዝግጅታችን ትናንት በአዲስ አበባ ከተማና በሌሎች ከተሞች ወደ ተሃድሶ ማዕካላት በሚያመሩ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች የተከፈተው የተኩስ እሩምታ በትግራይ የ HIV ቫይረስ ስርጭት ከጦርነቱ በፊት ከነበረዉ ቁጥር በእጥፍ መጨመሩ ፤"ሄር ሂሴ" - የሶማሌ ዒሳ ማህበረሰብ ባህላዊ ህግ፤ በዩኔስኮ በማይዳሰስ ቅርፅነት መመዝገቡ እንዲሁም አዉሮጳን ጨምሮ በሶሪያ የባሸር አል አሳድ አገዛዝ ማክተምና የዓለም መሪዎችን አስተያየት ያስቃኘናል።...more18minPlay
December 06, 2024የዐርብ ኅዳር 27 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄትበጃራ ስደተኞች መጠለያ በሴቶች ላይ የሚፈጸመው ፆታዊ ጥቃት መባባስ፤ በኦሮሚያ ክልል «ከሕግ አሰራር ውጪ ለወታደራዊ ምልመላ ተይዘው ገንዘብ የተጠየቁ» መኖራቸውን ኢሰመኮ መግለጹ ፤ ምያንማር ውስጥ ለችግር የተዳረጉት ኢትዮጵያውያን ጉዳይ፤ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ የሚሰደዱ ሰዎች ቁጥር በዓለም መበራከት...more18minPlay
December 05, 2024የሐሙስ ኅዳር 26 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መፅሔትበዛሬው መጽሔታችን አምስት ርዕሰ ጉዳዮችን በትንታኔ እናስደምጣለን ፤ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በወቅታዊ ሁኔታ ላይ የሰጠው መግለጫ ፤ በኦሮሚያ ክልል የታጣቂዎች ለሰላም መመለስ እና የነዋሪዎች አስተያየት ፤ በትግራይ ክልል የቀጠለው እና አወዛጋቢ ሹመቶች እና የነዋሪዎች አስተያየት፤ የአካል ጉዳተኞች ተግዳሮት እና ተስፋ እንዲሁም የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የአንጎላ ጉብኝት እና አንድምታው የተመለከቱ ዘገባዎች በትንታኔ ይደመጣሉ።...more21minPlay
December 04, 2024DW Amharic የሕዳር 25 ቀን 2017 የዜና መጽሔትየኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት የፓርቲዎች አጀንዳዎችን ለምክክር ኮሚሽን አስረከበ፣ እልባት የሚሻው ያልተቋረጠው የሽርካ ግድያ፤ ደመወዝ ያልተከፈላቸው የአማራ ክልል ሠራተኞች አቤቱታ፣ የነዋሪዎች እሮሮ፣ በደቡብ ኮሪያ የተሞክረው የማርሻል ሕግ(ወታደራዊ አዋጅ) እና መዘዙ...more19minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,841 episodes available.