Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,841 episodes available.
December 03, 2024የኅዳር 24 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየሸማቹ ኑሮ እና የንግድ እንቅስቃሴው እንዴት ሆኖ ይሆን?፤ ትግራይ ክልል ጾታዊ ጥቃት ፈጻሚዎች ተገቢ ርምጃ እንዲወሰድባቸው መጠየቁ፤ አማራ ክልል ጦርነቱ የላሊበላ አስጎብኚዎችንና ነዋሪዎችን ለኑሮ ችግር ዳርጓል የቦረናዋ ሴት እንድትደበደብ የወሰኑና ድርጊቱን የፈጸመው ተቀጡ...more18minPlay
December 02, 2024የሰኞ ኅዳር 23 ቀን 2017 ዓ/ም የዜና መፅሄትDW Amharic- በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ለታጣቂ ቡድኖች ባቀረቡት የሰላም ጥሪ ላይ የተሰባሰበ አስተያየት-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የፓርቲው ኤኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ስኬቶች ሲሉ ስለገለጿቸው ጉዳዮችም ትንታኔ -የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት ራሱን የኦሮሞ ነጻ አውጭ ጦር ብሎ ከሚጠራው ታጣቂ ቡድን ጋር የሰላም ስምምነት መፈራረሙን ማስታወቁ-እና ታጣቂ ቡድኑ የክልሉን መንግሥት የሰላም ስምምነት ማስተባበሉ ላይ-የህዝብ አስተያየት - የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ኢትዮጵያን ጨምሮ ስለ አካባቢያዊ አገራት ጉዳዮች የሰጡት ቃለ ምልልስ በዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅታችን የተካተቱ ጉዳዮች ናቸው ።...more19minPlay
November 29, 2024የአርብ ኅዳር 20 ቀን 2017 ዓ.ም.የዜና መጽሔትየዜና መጽሔት የአንዳራቻ ነዋሪዎች ሥጋት ፤ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ የሰሞኑ ንግግርና አስተያየት ፤ በምርጫ ቦርድ አስተባባሪነት ሲካሄድ የቆየው የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት መጠናቀቁ፤ እንዲሁም የኦነግ ባለሥልጣን በእስር ላይ ሆነው የጻፉት«ዳያ» ማለትም ራዕይ የተሰኘው «የዓመቱ ምርጥ በኦሮሚኛ የተጻፈው መጽሐፍ»ን የሚመለከቱ ዘገባዎችን አካቷል...more17minPlay
November 28, 2024የኅዳር 19 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየዜና መፅሔት ርዕሶችደቡብ አፍሪቃ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ግፊት እየተደረገባቸዉ ነዉአማራ ክልል ከ4.7 ሚሊዮን ተማሪዎች አይማሩምየሕወሃት መሪዎች ዉዝግብ እንደቀጠለ ነዉበረዶ ቀላቅሎ የጣለ ዝናብ በደረሱ ሰብሎች ላይ ጉዳት አድርሷል...more18minPlay
November 27, 2024የረቡዕ ኅዳር 18 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየወለጋ ሀገር ሽማግለዎች የሰላም ጥሪ፤ አዲሱ የደመወዝ ጭማሪ መዘግየት ያስከተለው ቅሬታ፤ የሲቪል ማኅበራት እና አመራሮቻቸው እየገጠማቸው ያለው ችግር፤ እንዲሁም የእስራኤልና የሒዝቦላሕ ተኩስ አቁምን የሚመለከቱ ዘገባዎችን አካቷል የዜና መጽሔት።...more23minPlay
November 26, 2024የሕዳር 17 ቀን 2017 ዜና መፅሔትመቋጫ ያላገኘው የስነጾታዊ ጥቃት ማብቂያው መች ይሆን?፤ ትግራይ ክልል ሴቶች ላይ የሚፈፀም ፆታዊ ጥቃት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፣ የፀጥታ ችግር የሠቆጣ የምርምር ተቋም ላይ እክል ፈጥሯል እንዲሁም ዶናልድ ትራምፕ ላይ የተመሠረቱ ክሶች ተነሱ።...more18minPlay
November 22, 2024ፓስፖርት የማውጣት እንግልት በአማራ ክልልከአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የፓስፖርት መታወቂያ ለማውጣት ወደ ባሕርዳር ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የሚመጡ ተገልጋዮች በተራዘመ ቀጠሮና በከፍተኛ ወጪ በእጅጉ መማረራቸውን ገልጠዋል፡፡ “ፓሰፖርት ለማውታት ለትራንስፖርትና ሌሎች ወጪዎች ብቻ እስከ 12 ሺህ ብር ወጪ እናወጣለን”ብለዋል ተገልጋዮች።...more4minPlay
November 22, 2024በኦሮሚያ ክልል የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተቃውሞበኦሮሚያ ክልል የተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በክልሉ በንጹሃን ላይ የሚፈጸሙ ገግድያዎች እንዲቆሙ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል።ሰላማዊ ሰልፉ በዚህ ሳምንት በክልሉ የተፈጸመን አንድ አሰቃቂ ግድያን የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች መጋራቱን ተከትሎ ነው።...more4minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,841 episodes available.