Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,996 episodes available.
January 15, 2024የጀርመን ገበሬዎች እና የጣምራዉ መንግሥት ዉዝግብየጀርመን ገበሪዎች ተቃዉሞ እንደቀጠለ ነዉ። ባለፈዉ ሳምንት መጀመርያ በጀርመን በተለያዩ ከተሞች መንግሥት የሚሰጠን ድጎማ ቀንሶብናል ሲሉ ገበሪዎች የአደባባይ ተቃዉሞ አድርገዋል። ጀርመን ከባቡር አሽከርካሪ እስከ አራሽ ገበሪ ለተቃዉሞ አደባባይ በመዉጣታቸዉ፤ ጀርመን በተቃዉሞ ሙድ ዉስጥ ገብታለች ሲሉ የተለያዩ ጋዜጦች በርዕስነት ይዘዉ ዘግበዋል።...more5minPlay
January 15, 2024የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የሕገ - መንግሥት ጥሰት አቤቱታ ቀረበበትየትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያወጣው ደንብ ቁጥር 4/2016 የኢፌዴሪን ሕገ - መንግሥት አራት አንቀጾችን የሚቃረን ነው በሚል የሕገ- መንግሥት ትርጉም እንዲሰጥበት ጉዳዩ ወደ ፌደሬሽን ምክር ቤት እንዲላክ ለሕገ - መንግሥት አጣሪ ጉባኤ የዳኝነት አቤቱታ ቀረበ። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ይህንን ደንብ ለምን አወጣው ?...more4minPlay
January 15, 2024አሳሳቢ የወባ ወረርሽኝ በዎላይታ ዞንበደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዎላይታ ዞን ኪንዶ ዲዳዬ ወረዳ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ያንዣበበው የሞት ጥላ በቀላሉ የሚገፈፍ አይመስልም ፡፡ የአካባቢው ነዋሪዎች እንደሚሉት በወረዳው እየተባባሰ የመጣው የወባ ወረርሽኝ አሁን ላይ የብዙዎችን በር እያንኳኳ ፤ በርካቶችንም የአልጋ ቁራኛ እያደረገ ይገኛል።...more5minPlay
January 15, 2024ኢትዮጵያ ውስጥ በተደጋጋሚ የሚዘጋው፣ የሚገደበው ኢንተርኔት እና ያስከተለው ኪሳራኢትጵጵያ ውስጥ ግጭቶች ሲከሰቱ ኢንተርኔት ሙሉ በሙሉም ይሁን በከፊል ተዘግቶ ያውቃል ፣ አሁንም በአማራ ክልል አገልግሎቱ እንደተዘጋ ነው። መንግሥት ጉዳትን ለመቀነስ እና የሀገር ደህንነትን ለመጠበቅ በሚል ኢንተርኔትን ሲዘጋ ቢስተዋልም ጥናቶች "ኢንተርኔትን መዝጋት የሚነሱ አመጾችን በማስቀረት በኩል ጠቀሜታቸው እምብዛም " መሆኑ ተገልጿል።...more5minPlay
January 12, 2024በትግራይ በጦርነት የተፈናቀሉ ማኅበረሰቦች ጥሪጦርነቱ ከቆመ 15 ወራት ቢቆጠሩም፥ በጦርነቱ ምክንያት የተፈናቀሉ ዜጎች አሁንም ወደቀዬአቸው አልተመለሱም። በሽረ፣ ዓብይአዲ፣ መቐለ ያሉ ተፈናቃዮች መንግስት ወደቀዬአቸው እንዲመልሳቸው እንዲሁም ዓለምአቀፍ ለጋሾችም የእርዳታ እጃቸው እንዲዘረጉላቸው ጥሪ አቀረቡ። የትግራይ ክልል ከ1 ሚልዮን በላይ ተፈናቃዮች በመጠልያዎች ይገኛሉ።...more4minPlay
January 12, 2024በአማራ ክልል ከ100 ሺህ በላይ ህፃናት ለከፋ የምግብ እጥረት ተዳርገዋልበሰሜን ጎንደር ዞን በተለይም ጃንአሞራ ወረዳ የተከሰተው ድርቅ በእንስሳትና በሰዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያስከተለ እንደሆነ ነዋሪዎች ተናገሩ። መንግስት በአፋጣኝና በተከታታይ እርዳታ ካላቀረበ ጉዳቱ የከፋ እንደሚሆን አመልክተዋል፡፡ የሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር በክልሉ ያለው የፀጥታ ችግር እርዳታ ለማድረስ እንቅፋት እየፈጠረ ነዉ ባይ ነዉ።...more5minPlay
January 12, 2024የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አቋምከሰሞኑ የኢትዮጵያ መንግስት ከራስ ገዟ ሶማሌላንድ ጋር የፈረመውን የፍላጎት ማሳያት የመግባቢያ ሰነድ እንደሚደግፍ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ ይሁንና መንግስት አስቀድሞ በመሰል አወዛጋቢ አገራዊ ጉዳዮች ላይ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ጨምሮ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር አለመወያይቱን በብርቱ ተችተዋል፡፡...more5minPlay
January 11, 2024የአማራ ክልል ዩኒቨርስቲዎች ማስተማር ሊጀምሩ ነዉዩኒቨርስቱዎቹ ተማሪዎችን እንደሚቀበሉ ያስታወቁት የፌደራሉ ትምህርት ሚኒስቴር ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን እንዲቀበሉ ከወሰነ በኋላ ነዉ።ወላጆች የክልሉ የፀጥታ ሁኔታ ትምህርት ለመጀመር አያስችልም የሚል ስጋት ያደረባቸው ሲሆን አንዳንድ ተማሪዎች ደግሞ ወደየዩኒቨርቲያቸው ለመሄድ ግራ እንደተጋቡ አስታዉቀዋል፡፡...more4minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,996 episodes available.