Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,996 episodes available.
January 22, 2024የፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት አፈፃፀምና ትችቱየውሉ ፈራሚዎች ስምምነቱ እየተገበሩ አይደለም በማለት የሚተቹ አቶ ብርሃነ አደራዳሪ የነበሩ አካላት ለምን የውሉne ትግበራ በቅርበት አይከታተሉም በማለት ይወቅሳሉ። የሰላም ስምምነቱ ተፈራራሚዎች የጠበንጃ ድምፅ ከማስቀረት ባለፈ የሚጠበቁ በርካታ ተግባራት አልከወኑም በማለት የሚወቅሱ ደግሞ በትግራይ የሚንቀሳቀሱ ሲቪክ ማሕበራት ሕብረት ነው።...more4minPlay
January 22, 2024ኢትዮጵያ፣የባሕር በር የማግኘት ጥረቷ እና የሀገራት ምላሽኢትዮጵያ ከራስ ገዟ ሶማሊላንድ ጋር በቅርቡ የተፈራረመችው የመግባቢያ ስምምነት የባሕር በር ማግኘት የምትችልበት የትብብርና የአጋርነት ስምምነት መሆኑ ሊታወቅ እንደሚገባ አስታወቀች። ኢትዮጵያ ይህን ያለችው የግብፁ ፕሬዝዳንት አል ሲሲ ሀገራቸው የትኛውም ሀገር ሶማሊያንም ሆነ ደኅንነቷን ስጋት ውስጥ እንዲጥል አትፈቅድም ማለታቸውን ተከትሎ ነው።...more5minPlay
January 18, 2024አሳሳቢው የሰብአዊ መብት ጥሰት በጋሞ ዞንበደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ከአስተዳደራዊ መዋቅር ጋር ለተያያዙ አለመግባባቶች አፋጣኝ ሰላማዊ መፍትሔ እንዲፈለግ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አሳሰበ ፡፡ ኮሚሽኑ ዛሬ ባወጣው መግለጫ በአርባ ምንጭ አስተዳደርና በዙሪያው ቀበሌ የተነሱ የአስተዳደር ጥያቄዎች አሁንም ለሰዎች ሞትና ለሰብአዊ መብቶች ጥሰት ምክንያት እየሆነ ይገኛል ብሏል ፡፡...more3minPlay
January 18, 2024የቤሕነን አመራር ውዝግብና ክስየቤኒሻንጉል ሕዝብ ነጻነት ንቅናቄ (ቤሕነን)ፓርቲ ከሐምሌ ወር መጨረሻ አንሰቶ የታሰሩ 6 ሥራ አስፈጻሚና የማዕከላዊ ኮሚቴን ጨምሮ ከ20 በላይ አባላቱ አሁንም ድረስ እንዳልተፈቱ ገለጠ ። ፖለቲከኞቹ የታሠሩት የፓርቲው ሊቀመንበር ከክልሉ መንግስት ጋር በሰላምና ልማት ዙሪያ በጋራ ለመሥራት በሚል ስምምነት መፈራራማቸውን በመቃወማቸውን ነው ተብሏል።...more4minPlay
January 16, 2024ህወሓት በረዥም ስብሰባ ተጠምዷልበትግራይ ክልል የከፋ ሁኔታ ባለበት የህወሓት አመራር በረዥም ስብሰባ ተጠምዶ ይገኛል በማለት ተቃዋሚዎች ተቹ። የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ አባላት፣ ነባር የፓርቲው አመራር፣ የትግራይ ወታደራዊ መሪዎች እና ሌሎች እየተሳተፉበት የሚገኘው ሰብሰባ እስካሁን መቋጫ አላገኘም። የክልሉ አስተዳደር የሚሰነዘርበትን እነዚህን ክሶች ውድቅ አድርጓል ።...more4minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,996 episodes available.