Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,996 episodes available.
February 01, 2024የሐሙስ ጥር 23 ቀን፣ 2016 ዓ. ዜና መጽሄት (ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ታሰሩ ፣ አዋሽ አርባ ታስረው የነበሩ የምክር ቤት አባላት ወደ አዲስ አበባ ተወሰዱ፤ ሕወሓት የ41 ቀናት ስብሰባ አጠናቀቀ..)...more27minPlay
February 01, 2024ዓለም አቀፍ የእርዳታ ጥሪ ዘመቻ`` ወደ አፍሪቃ ሕብረት፣ ኢጋድ፣ የአውሮጳ ሕብረት፣ የተባበሩት መንግስታት፣ አሜሪካ፣ ታላቋ ብሪታንያና ለሌሎች 30 የሚሆኑ የረድኤት ድርጅቶች ፊርማ በማሰባሰና በቀጥታ ወደ መንግስታቱና ተቋማት ኢ ሜይል በመጻፍ ረድኤት ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች አስፈላጊውን እርዳታ እንዲያደርጉ ለማሳሰብ ነው የዘመቻው ዓላማ።`` ወይዘሪት ባትሰባ ሰይፉ...more4minPlay
January 31, 2024“የአንቅስቀሰሴ ገደብ” በኦሮሚያ ክልል“ያው ሰውም እየተንቀሳቀሰ አይደለም፡፡ የሚንቀሳቀስ ተሽከርካሪም የለም፡፡ የጸጥታ ኃይሎች እያስገደዱ ብቻ ሰው መናሃሪያ አከባቢ ስሰባሰብ በግዳጅ ከሚሄዱት አንድ ሁለት ተሸከርካሪዎች ውጪ ምንም እንቅስቃሴ የለም፡፡“ ከምዕራብ ሸዋ ዞን አደኣ በርጋ ወረዳ አስተያየታቸውን የሰጡን ነዋሪ...more4minPlay
January 31, 2024የጣልያን አፍሪቃ የመሪዎች ጉባኤ በሮምጉባኤውን ተንተርሰው የጣልያን ጋዜጦች በርካታ ጉዳዮች የዘገቡ ቢሆንም በተለይ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትርና የሶማልያው ፕረዚደንት ለማነጋደር ሙከራዎች እንደነበረ፤ የሶማልያው ፕረዚደንት ለአንድ የጣልያን ጋዜጣ በሰጡት መግለጫም ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር ያደረገችው የወደብ ኪራይ የመግባቢያ ሰነድ ፊርማ ቀጠናውን የሚያተራምስ በማለት አጣጥለውታል።...more5minPlay
January 26, 2024«በኦሮሚያ መንግሥት በሚያካሂዳቸው ዘመቻዎች ንጹሃን ዜጎች የጥቃት ሰለባ እየሆኑ ነው»ስለመግለጫው አስተያየታቸውን የሰጡት የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ለሚ ገመቹ፤ በተለይም በወረዳው ጉቢሶ ቀበሌ ተፈጽሟል ያሉት የአየር ላይ ጥቃት በርካታ የቤት እንስሳት ማለቃቸውንም ገልጸዋል፡፡ መጠነ ሰፊ ጉዳቶች የደረሱት በሰላሌ እና ደቡብ ምዐወራብ ሸዋ ዞን ነውም ብለዋል፡፡ጥቃቱ የተፈጥሮ ሃብትንም ያወደመ ነበር” ነው ያሉት፡፡...more4minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,996 episodes available.