Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,996 episodes available.
January 08, 2024የጀርመን ገበሬዎች መንግሥትን በመቃወም አድማ መቱየጀርመን መንግሥት ለገበሬዎች የሚሰጠዉን የእርሻ ድጎማዎችን ለመቀነስ ያወጣውን ዕቅድ ተከትሎ የጀርመን ገበሪዎች በርሊን ላይ ከፍተኛ የተቃዉሞ ሰልፍ ጀምረዋል። በመላ አገሪቱ የመንገድ መዘጋቶች ወደ ተለያዩ ቦታዎች የሚሄዱ ተጓዦችን እያደናቀፈ ነዉ። መዲና በርሊን እምብርት ላይ ገበሪዎች የእርሻ ትራክተራቸዉን ይዘዉ አደባባይ ወጥተዋል።...more5minPlay
January 08, 2024የፍትህ ተደራሽነት ጥያቄ በደቡብ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎችየቀድሞው የደቡብ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በይግባኝ የሚታዩ ጉዳዮችን ለመመለከት ተዘዋዋሪ ምድብ ችሎት በሃድያ ዞን ሆሳዕና ከተማ ያስችል እንደነበር የሚያስታውሱት ጠበቃ አስፋው “ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሚል በአዲስ ከተዋቀረ በኋላ ግን ሲሰጥ የነበረው የተዘዋዋሪና ምድብ ችሎት አገልግሎት ተቋርጧል፡፡...more4minPlay
January 08, 2024የኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ ስምምነት ፣ የአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካየሶማሊያው ፕሬዝዳንት ስምምነቱን ውድቅ የሚያደርግ ነው ያሉትን ሕግ በፊርማቸው ማጽደቃቸውን ተናግረዋል። የፈረሙትን ሕግ ዓላማውን "አንድነታችንን እና ሉዓላዊነታችንን ብሎም የግዛት አንድነታችንን ለመጠበቅ" ያለመ ብለውታል። ዛሬ ፕሬዝዳንቱ ከፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ጋር ለመምከር ወደ ኤርትራ ተጉዘዋል"...more5minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,996 episodes available.