Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,996 episodes available.
December 19, 2023ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢነት የቀረበው ሹመት ፀደቀበጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው የተሾሙት ወይዘሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ ሹመታቸው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀደቀ። አዲሷ ተሿሚ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሆነው ለሦስት ዓመታት ማግልገላቸው ተነግሯል።...more4minPlay
December 19, 202318 የሲቪክ ድርጅቶች ቁልፍ የሰብአዊ መብት ጉዳዮችን ለምክክር ኮሚሽን አስገቡ18 በሰብዓዊ መብት ዙሪያ የሚሰሩ የሲቪክ ድርጅቶችን ያቀፈው የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ድርጅቶች ሕብረት በሀገራዊ ምክክሩ መነሳትና መታየት ያለባቸው እና ቁልፍ ያላቸውን አራት የሰብዓዊ መብት አጀምዳዎች ለብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን አቀረበ። ሕብረቱ የ አናሳ የማህበረሰብ ክፍሎች ወይም ህዳጣን ማህበረሰቦች የፖለቲካ ውክልና እንዲኖራቸው የሚል ነዉ።...more5minPlay
December 19, 2023በኦሮሚያ ክልል ግብርናን የማዘመን ጥረትና ፈተናውበኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አከባቢዎች ግብርናውን በቴክኖሎጂ በመታገዝ ምርትና ምርታማነቱን የማሳደግ ስራ እየተከወነ ነዉ። አርሶ አደሩ ከዚሁ ጥረት እየተጠቀመ መሆኑን ባይሸሽግም የግብርናዉን ሥራ ከጊዜ ወደ ጊዜ የሚፈትነዉ የአየር ጠባይ እና የግብዓቶች ዋጋ መናር ፈተናዉን እንዳከበደበት ይናገራል።...more5minPlay
December 15, 2023ከመኖርያ ቤታቸዉ የተባረሩት የፖለቲከኛዉ ባለቤትበሽብር ተጠርጥረዉ የታሰሩት የፖለቲከኛ ታዬ ደንደአ ቤተሰብ ሲኖሩበት ከነበረው ቤት ውስጥ እንደወጡ ተናገሩ። የፖለቲከኛው ባለቤት ወ/ሮ ስንታየሁ ዓለማየሁ እንዳሉት ሐሙስ ታህሳስ 04 ቀን 2016ዓ.ም ጀምሮ መንግስት የሰጣቸዉ መኖሪያ ቤት እስከነ እቃው ታሽጓል። ወ/ሮ ስንታየሁ ደጅ እንድንወድቅ ነተደርገናል ሲሉም ቅሬታቸውን አሰምተዋል፡፡...more5minPlay
December 15, 2023የወጣቶች አፈሳ በሃድያ ዞንበማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሃድያ ዞን የመንግሥት አመራሮችን ተችተዋል የተባሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች በጅምላ እየታፈሱ ነው፡፡ የወጣት ታሳሪ ቤተሰቦች ለዶቼ ቬለ እንዳሉት ወጣቶቹ የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎችን በመጠቀም የመንግስት አመራሮች በመተቸታቸው ብቻ ለእሥር ተዳርገዋል፤ የግል ንብረቶቻቸውም በፀጥታ አባላት ተወስደውባቸዋል፡፡...more5minPlay
December 13, 2023የታኅሳስ 03 ቀን 2016 ዜና መጽሔትበሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን በምትገኘው አሙሩ ወረዳ በተፈጸመ ጥቃት 13 ሰዎች ሲገደሉ አራት መቁሰላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች እና ባለሥልጣናት ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል። በኢትዮጵያ የሰብዓዊ ዕርዳታ ፈላጊዎች ቁጥር ከ20 ሚሊዮን ወደ 15 ሚሊዮን ዝቅ እንዳለ የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽነር ዛሬ ገልጸዋል። እነዚህን ጨምሮ አራት ርዕሰ ጉዳዮች ለዛሬ በዜና መጽሔት ይደመጣሉ።...more18minPlay
December 11, 2023በኦሮሚያ ህብረተሰቡን መረጋጋት የነሳው ግጭትበኦሮሚያ ክልል በኢትዮጵያ መንግስትና መንግስት ሸኔ ባለው እራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ብሎ በሚጠራው ታጣቂ ቡድን መካከል የሚካሄደዉ ጦርነት የህብረተሰቡን የእለት ተእለት ህይወት መፈተኑን ቀጥሏል፡፡ አስተያየታቸውን የሰጡ ነዋሪዎች በጸጥታ ችግሩ አለመረጋጋት ምክንያት ህይወታቸውን በተረጋጋ ሁኔታ መምራት ፈተና ሆኖባቸዋል፡፡...more5minPlay
December 11, 2023የሰብዓዊ መብት ሁኔታ በኢትዮጵያበኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄዱ የሚገኙ የትጥቅ ግጭቶች ዘላቂ እና ሰላማዊ መፍትሔ እንዲበጅላቸው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በድጋሚ ጠየቀ። ኮሚሽኑ በኢትዮጵያ ያሉ ግጭቶች መፍትሔ እንዲያገኙ ድጋሚ ጥሪ ያቀረበው 75ኛው ዓመት የአለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ድንጋጌ ቀንን ተንተርሶ ባወጣው መግለጫ ነው።...more5minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,996 episodes available.